"/" አንቀሳቃሽ

ማካፈያ ሁለት ዋጋዎች

አገባብ:

ውጤት = መግለጫ1 / መግለጫ2

ደንቦች:

ውጤት: ማንኛውም የ ሂሳብ ዋጋ የ ማካፈያ ውጤት የያዘ

መግለጫ1, መግለጫ2: እርስዎ ማካፈል የሚፈልጉት ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ

ለምሳሌ:

Sub ExampleDivision1

    Print 5 / 5

End Sub

 

Sub ExampleDivision2

Dim iValue1 As Integer

Dim iValue2 As Integer

    iValue1 = 5

    iValue2 = 10

    Print iValue1 / iValue2

End Sub