"*" አንቀሳቃሽ

ማባዣ ሁለት ዋጋዎች

አገባብ:

ውጤት = መግለጫ1 * መግለጫ2

ደንቦች:

ውጤት: ማንኛውም የ ሂሳብ መግለጫ የ ማባዣ ውጤት የያዘ

መግለጫ1, መግለጫ2: እርስዎ ማባዛት የሚፈልጉት ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ

ለምሳሌ:

Sub ExampleMultiplication1

    Print 5 * 5

End Sub

 

Sub ExampleMultiplication2

Dim iValue1 As Integer

Dim iValue2 As Integer

    iValue1 = 5

    iValue2 = 10

    Print iValue1 * iValue2

End Sub