"-" አንቀሳቃሽ

መቀነሻ ሁለት ዋጋዎች

አገባብ:

ውጤት = መግለጫ1 - መግለጫ2

ደንቦች:

ውጤት: ማንኛውም የ ሂሳብ መግለጫ የ መቀነሻ ውጤት የያዘ

መግለጫ1: መግለጫ2: እርስዎ መቀነስ የሚፈልጉት ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ

ለምሳሌ:

Sub ExampleSubtraction1

    Print 5 - 5

End Sub

 

Sub ExampleSubtraction2

Dim iValue1 As Integer

Dim iValue2 As Integer

    iValue1 = 5

    iValue2 = 10

    Print iValue1 - iValue2

End Sub