Xወይንም አንቀሳቃሽ

የ ሎጂክ መከልከያ-ወይንም መቀላቀያ በ ሁለት መግለጫዎች ላይ መስሪያ

አገባብ:

ውጤት = መግለጫ1 Xወይንም መግለጫ2

ደንቦች:

ውጤት: ማንኛውም የ ቁጥር ተለዋዋጭ ውጤት የ መቀላቀያውን የያዘ

መግለጫ1, መግለጫ2: እርስዎ መቀላቀል የሚፈልጉት ማንኛውም መግለጫ

የ ሎጂካል አያካትትም-ወይንም አገናኞች ለ ሁለት የ ቦሊያን መግለጫዎች የ እውነት ዋጋ ይመልሳል ሁለቱም መግለጫዎች የ ተለያዩ ከሆኑ

ከ ቢት አንፃር አያካትትም-ወይንም አያጣምርም ቢት ይመልሳል ተመሳሳይ ቢት ከ ተሰናዳ በ አንድ ወይንም በ ሁለት መግለጫ ውስጥ

ለምሳሌ:

Sub ExampleXOR

Dim vA As Variant, vB As Variant, vC As Variant, vD As Variant

Dim vOut As Variant

    vA = 10: vB = 8: vC = 6: vD = Null

    vOut = vA > vB XOR vB > vC ' returns 0

    vOut = vB > vA XOR vB > vC ' returns -1

    vOut = vA > vB XOR vB > vD ' returns -1

    vOut = (vB > vD XOR vB > vA) ' returns 0

    vOut = vB XOR vA ' returns 2

End Sub