ወይንም አንቀሳቃሽ

የ ሎጂካል ወይንም መለያያ በ ሁለት መግለጫዎች ላይ መፈጸሚያ

አገባብ:

ውጤት = መግለጫ1 ወይንም መግለጫ2

ደንቦች:

ውጤት: ማንኛውም የ ቁጥር ተለዋዋጭ ውጤት የያዘ ለ መለያያ

መግለጫ1, መግለጫ2: እርስዎ ማወዳደር የሚፈልጉት ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ

የ ሎጂካል ወይንም መለያያ በ ሁለት ቡሊያን መግለጫዎች ይመልሳል የ እውነት ዋጋ ቢያንስ አንዱ ማነፃፀሪያ መግለጫ እውነት ከሆነ

በ ቢት-አንፃር ከ ተነፃፀረ: የሚያሰናዳው ተመሳሳይ ቢት ነው በ ውጤት ውስጥ: ቢት ከ ተሰናዳ ከ ሁለቱ መግለጫዎች በ አንዱ

ለምሳሌ:

Sub ExampleOr

Dim vA As Variant, vB As Variant, vC As Variant, vD As Variant

Dim vOut As Variant

    vA = 10: vB = 8: vC = 6: vD = Null

    vOut = vA > vB Or vB > vC ' -1

    vOut = vB > vA Or vB > vC ' -1

    vOut = vA > vB Or vB > vD ' -1

    vOut = (vB > vD Or vB > vA) ' 0

    vOut = vB Or vA ' 10

End Sub