የ ስህተት-አያያዝ ተግባሮች

የሚቀጥሉትን አረፍተ ነገሮች እና ተግባሮች ይጠቀሙ ለ መግለጽ መንገዱን ለ LibreOffice Basic የ ማስኬጃ-ጊዜ ስህተቶች ያሳያል

LibreOffice Basic የሚያቀርበው በርካታ ዘዴዎች ለማስቀረት ነው የ ፕሮግራም ማቋረጥን የ ማስኬጃ-ጊዜ ስህተቶች ሲፈጠሩ

የ መስመር ቁጥር ተግባር

የ መስመ ቁጥር ይመልሳል ስህተት በሚፈጠር ጊዜ ፕሮራም ሲፈጸም

የ ስህተት ተግባር

የ ስህተት ኮድ ይመልሳል የ ተፈጠረውን ስህተት የሚለይ ፕሮግራም በሚፈጸም ጊዜ

የ ስህተት ተግባር

የ ስህተት መልእክት ይመልሳል ለ ተመሳሳይ ለ ተሰጠው ስህተት ኮድ

በ ስህተት ጊዜ መሄጃ ወደ ... መቀጠያ አረፍተ ነገር

የ ስህተት-አያያዝ አሰራር ማስቻያ ስህተት ከ ተፈጠረ በኋላ: ወይንም የ ፕሮግራም መፈጸሚያ ይቀጥላል