ጊዜ መቁጠሪያ ተግባር

ዋጋ ይመልሳል የሚገልጽ የ ሰከንዶች ቁጥር ያለፈውን ከ እኩለ ሌሊት በኋላ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ መጀመሪያ መግለጽ አለብዎት ለ መጥራት በራሱ ጊዜ ቆጣሪ የግባር እና መመደብ ከ "ረጅም " የ ዳታ አይነት ጋር: ያለ በለዚያ የ ቀን ዋጋ ይመልሳል


አገባብ:

Timer

ይመልሳል ዋጋ:

ቀን

ለምሳሌ:

Sub ExampleTimer

Dim lSec As Long,lMin As Long,lHour As Long

  lSec = Timer

  MsgBox lSec,0,"Seconds since midnight"

  lMin = lSec / 60

  lSec = lSec Mod 60

  lHour = lMin / 60

  lMin = lMin Mod 60

  MsgBox Right("00" & lHour , 2) & ":"& Right("00" & lMin , 2) & ":" & Right("00" & lSec , 2) ,0,"The time is"

End Sub