የ ቀን አረፍተ ነገር

የ አሁኑን የ ስርአት ቀን እንደ ሀረግ ይመልሳል: ወይንም ቀን እንደ ነበር ይመልሳል: የ ቀን አቀራረብ እንደ እርስዎ ስርአት ማሰናጃ ይለያያል

አገባብ:

ቀን ; ቀን = ጽሁፍ እንደ ሀረግ

ደንቦች:

ጽሁፍ: የሚያስፈልገው የ ስርአቱን ቀን እንደ ነበር ለ መመለስ ብቻ ነው: ስለዚህ የ ሀረግ መግለጫ ተመሳሳይ መሆን አለበት ከ ቀን አቀራረብ ጋር የ ተገለጸው በ እርስዎ የ አካባቢ ማሰናጃ ውስጥ

ለምሳሌ:

Sub ExampleDate

    MsgBox "The date is " & Date

End Sub