የ ስርአቱ ቀን እና ሰአት

የሚቀጥሉት ተግባሮች እና አረፍተ ነገሮች ማሰናጃ ወይንም የ ስርአት ቀን እና ጊዜ ይመልሳል

የ ቀን አረፍተ ነገር

የ አሁኑን የ ስርአት ቀን እንደ ሀረግ ይመልሳል: ወይንም ቀን እንደ ነበር ይመልሳል: የ ቀን አቀራረብ እንደ እርስዎ ስርአት ማሰናጃ ይለያያል

የ አሁን ተግባር

የ አሁኑን የ ስርአት ቀን እና ጊዜ ይመልሳል እንደ የ ቀን ዋጋ

የ ሰአት አረፍተ ነገር

ይህ ተግባር የሚመልሰው የ ስርአቱን ጊዜ እንደ ሀረግ ነው በ አቀራረብ "ሰሰ:ደደ:ሰሰ".

ጊዜ መቁጠሪያ ተግባር

ዋጋ ይመልሳል የሚገልጽ የ ሰከንዶች ቁጥር ያለፈውን ከ እኩለ ሌሊት በኋላ