የ ሰከንድ ተግባር
ኢንቲጀር ይመልሳል የሚወክለውን ሰከንድ በ ተከታታይ ጊዜ ቁጥር ውስጥ የመነጨውን በ ተከታታይ ጊዜ ወይንም የ ጊዜ ዋጋ ተግባር ውስጥ
አገባብ:
ሰከንድ (ቁጥር)
ይመልሳል ዋጋ:
ኢንቲጀር
ደንቦች:
ቁጥር: የ ቁጥር መግለጫ ተከታታይ የ ሰአት ቁጥር የያዘ የሚጠቀሙበት ለማስሊያ የ ሰከንዶች ቁጥር
ይህ ተግባር ተቃራኒ ነው ለ ተከታታይ ሰአት ተግባር: የሚመልሰው ሰከንዶች ለ ተከታታይ ሰአት ዋጋ ነው የመነጨው በ ተከታታይ ሰአት ወይንም የ ሰአት ዋጋ ተግባር ነው: ለምሳሌ አገላለጽ
ሰከንድ ማተሚያ(ተከታታይ ሰአት(12,30,41))
ይመልሳል ዋጋ: 41.
ለምሳሌ:
Sub ExampleSecond
MsgBox "The exact second of the current time is "& Second( Now )
End Sub