የ ሰአት ተግባር

ሰአት ይመልሳል ከ ጊዜ ዋጋ ውስጥ የመነጨውን በ ተከታታይ ጊዜ ወይንም የ ጊዜ ዋጋ ተግባር

አገባብ:

ሰአት (ቁጥር)

ይመልሳል ዋጋ:

ኢንቲጀር

ደንቦች:

ቁጥር: የ ቁጥር መግለጫ ተከታታይ የ ጊዜ ዋጋ የያዘ የሚጠቀሙት የ ሰአት ዋጋ ይመልሳል

ይህ ተግባር ተቃራኒ ነው ለ ተከታታይ ሰአት ተግባር: የሚመልሰው ኢንቲጀር ዋጋ ሰአት የሚወክል ነው ሰአት ከ ሰአት ዋጋ ውስጥ የመነጨው በ ተከታታይ ሰአት ወይንም የ ሰአት ዋጋ ተግባር ነው: ለምሳሌ አገላለጽ

ሰአት ማተሚያ(ተከታታይ ሰአት(12,30,41))

ይመልሳል ዋጋ: 12.

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleHour

Print "The current hour is " & Hour( Now )

End Sub