CDateToUnoDateTime Function

ይመልሳል የ ጊዜ አካል ለ ቀን እንደ የ UNO com.sun.star.util.DateTime struct.

አገባብ:

CDateToUnoDateTime(ቀን)

ይመልሳል ዋጋ:

com.sun.star.util.ቀን ሰአት

ደንቦች:

aቀን: የሚቀየረው የ ቀን ዋጋ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleCDateToUnoDateTime

    aDatabaseRow.updateTimestamp(3, CDateToUnoDateTime(Now))

End Sub