ቀን መጨመሪያ ተግባር

የ ቀን ክፍተት ማስገቢያ በ ተሰጠው የ ቀን ቁጥር ጊዜ መሰረት እና ይመልሳል የ ቀን ውጤት

አገባብ:

ቀን መጨመሪያ (መጨመሪያ: መቁጠሪያ: ቀን)

ይመልሳል ዋጋ:

የ ተለያየ ቀን የያዘ

ደንቦች:

መጨመሪያ - የ ሀረግ መግለጫ ከሚቀጥለው ሰንጠረዥ ውስጥ: የ ቀን ክፍተት መወሰኛ

መጨመሪያ (የ ሀረግ ዋጋ)

መግለጫዎች

አአአአ

አመት

q

ሩብ

ወር

ቀን በ አመት ውስጥ

የ ስራ ቀን

ሳሳ

ሳምንት በ አመት ውስጥ

ቀን

h

ሰአት

ደቂቃ

ሰከንድ


መቁጠሪያ - የ ቁጥር መግለጫ መወሰኛ ምን ያህል ጊዜ ክፍተት እንደሚጨመር (መቁጠሪያ አዎንታዊ ነው) ወይንም በሚቀነስ ጊዜ (መቁጠሪያ አሉታዊ) ነው

ቀን - የ ተሰጠ ቀን ወይንም ስም ለ ተለዋዋጭ መቀየሪያ ቀን ለያዘው: የ መጨመሪያ ዋጋ ለ መቁጠሪያ ጊዜ ለዚህ ዋጋ ይጨመራል

ለምሳሌ:

Sub example_dateadd

    MsgBox DateAdd("m", 1, "1/31/2004") &" - "& DateAdd("m", 1, "1/31/2005")

End Sub