የ ቀን ዋጋ ተግባር

የ ቀን ዋጋ ይመልሳል ከ ቀን ሀረግ ውስጥ: የ ቀን ሀረግ ሙሉ ቀን ነው ከ ነጠላ የ ቁጥር ዋጋ ጋር: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ ተከታታይ ቁጥር ለ መወሰን በ ሁለት ቀኖች መካከል

አገባብ:

የ ቀን ዋጋ [(ቀን)]

ይመልሳል ዋጋ:

ቀን

ደንቦች:

ቀን: የ ሀረግ መግለጫ ነው ቀን የያዘ እርስዎ ማስላት የሚፈልጉትን: በ ተቃራኒ ከተከታታይ ቀን ተግባር የሚያልፍ አመት:ወሮች እና ቀኖች እንሰ የ ተለዩ የ ቁጥር ዋጋዎች: የ ቀን ዋጋ ተግባር የሚጠይቀው የ ቀን ሀረግ ነው: እንደ ሁኔታው እንደ ተገለጸው ዘዴ: ለ ቋንቋ ማሰናጃ (ይህን ይመልከቱ መሳሪያዎች – ምርጫ - ቋንቋ ማሰናጃ - ቋንቋዎች ) ወይንም ለ ISO ቀን አቀራረብ (ለጊዜው ይህ ብቻ የ ISO አቀራረብ ከ ጭረት ጋር: ለምሳሌ: "2012-12-31" ተቀባይነት አለው)

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleDateValue

    MsgBox DateValue("12/02/2011")

End Sub