የ ተከታታይ ቀን ተግባር

ይመልሳል የ ቀን ዋጋ ለ ተወሰነው አመት: ወር እና ቀን

አገባብ:

ተከታታይ ቀን (አመት: ወር: ቀን)

ይመልሳል ዋጋ:

ቀን

ደንቦች:

አመት: የ ኢንቲጀር መግለጫ አመት የሚያሳይ: ሁሉም ዋጋዎች በ 0 እና በ 99 መካከል የሚተረጎመው እንደ አመቶች ነው 1900-1999. አመቶች ከዚህ ክልል ውጪ ለሚውሉ አራት አሀዝ ቁጥር ያስገቡ

ወር: የ ኢንቲጀር መግለጫ ወር የሚያሳይ በ ተወሰነ አመት ውስጥ: ትክክለኛው መጠን ከ 1-12. ነው

ቀን: የ ኢንቲጀር መግለጫ ቀን የሚያሳይ በ ወር ውስጥ: ትክክለኛው መጠን ከ 1-31. ነው: ምንም ስህተት አይመልስም እርስዎ በሚያስገቡ ጊዜ ምንም-ያልነበረ ቀን ለ ወር ከ 31 ቀኖች በታች ያነሰ.

ተከታታይ ቀን ተግባር የ ቀኖች ቁጥር ይመልሳል በ ታሕሳስ 30,1899 እና በ ተሰጠው ቀን መካከል: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ቀን ተግባር ለ ማስላት በ ተለያዩ ሁለት ቀኖች መካከል

ተከታታይ ቀን ተግባር የ ተለየ የ ቀን አይነት ይመልሳል ለ የ ተለየ የ ቀን አይነት 7 (ቀን). በ ውስጥ: ይህ ዋጋ ይቀመጣል እንደ ድርብ ዋጋ: ስለዚህ የ ተሰጠው ቀን ይህ 1.1.1900, ሲሆን ይህን ዋጋ ይመልሳል 2. አዎንታዎ ዋጋዎች ተመሳሳይ ናቸው ከ ቀኖች ጋር ከ ታሕሳስ 30, 1899 በፊት (አይካተትም).

ቀን ከ ተገለጸ ከ ተወሰነው መጠን ውጪ LibreOffice Basic የ ስህተት መልእክት ይመልሳል

እርስዎ ከ ገለጹ የ ቀን ተግባር ዋጋ እንደ ሀረግ ቀን የያዘ: የ ቀን ተግባር ዋጋ እያንዳንዱ ደንብ ይመረምራል (አመት: ወር: ቀን) እንደ የ ተለየ የ ቁጥር መግለጫ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleDateSerial

Dim lDate As Long

Dim sDate As String

    lDate = DateSerial(1964, 4, 9)

    sDate = DateSerial(1964, 4, 9)

    MsgBox lDate ' returns 23476

    MsgBox sDate ' returns 04/09/1964

End Sub