የ ስም አረፍተ ነገር

የ ነበረ ፋይል ወይንም ዳይሬክቶር እንደገና መሰየሚያ

አገባብ:

ስም እንደ አሮጌ ስም እንደ ሀረግ እንደ አዲስ ስም እንደ ሀረግ

ደንቦች:

አሮጌ ስም: አዲስ ስም ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የሚገልጽ የ ፋይል ስም: እና መንገድ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ URL notation.

ለምሳሌ:

Sub ExampleReName

On Error GoTo Error

FileCopy "c:\autoexec.bat", "c:\temp\autoexec.sav"

Name "c:\temp\autoexec.sav" As "c:\temp\autoexec.bat"

End

Error:

If err = 58 Then

    MsgBox "File already exists"

End If

End

End Sub