መለያዎች ማግኛ ተግባር
የ bit ድግግሞሽ ይመልሳል የ ፋይል አይነት ለ መለየት ወይንም የ መጠኑን ስም ወይንም ዳይሬክቶሪ
አገባብ:
መለያ ማግኛ (ጽሁፍ እንደ ሀረግ)
ይመልሳል ዋጋ:
ኢንቲጀር
ደንቦች:
ጽሁፍ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የያዘ ምንም የማያሻማ ፋይል መወሰኛ: እርስዎ እንዲሁም መጠቀም ይችላሉ URL notation.
ይህ ተግባር የሚወስነው መለያዎች ለ ተወሰኑ የ ፋይል እና የ bit ድግግሞሽ እርስዎን የሚቀጥለውን ፋይል መለያ እንዲለዩ ለመርዳት ነው:
ዋጋ
የ ተሰየመ መደበኛ |
ዋጋ |
መግለጫ |
ATTR_NORMAL |
0 |
መደበኛ ፋይሎች |
ATTR_READONLY |
1 |
ለንባብ-ብቻ ፋይሎች |
ATTR_HIDDEN |
2 |
የ ተደበቀ ፋይል |
ATTR_SYSTEM |
4 |
የ ስርአት ፋይል |
ATTR_VOLUME |
8 |
የ መጠን ስም ይመልሳል |
ATTR_DIRECTORY |
16 |
የሚመልሰው የ ዳይሬክቶሪ ስም ብቻ ነው |
ATTR_ARCHIVE |
32 |
ፋይሉ ተቀይሯል መጨረሻ ተተኪ ከ ፈጠሩ በኋላ (ማህደር ቢት). |
እርስዎ ማወቅ ከ ፈለጉ የ bit መለያ byte ተሰናድቶ እንደሆን: የሚቀጥለውን የ ጥያቄ ዘዴ ይጠቀሙ:
ለምሳሌ:
Sub ExampleSetGetAttr
በ ስህተት ላይ መሄጃ ወደ ስህተት መያዣ ' ለ ስህተት መያዣ ኢላማ መወሰኛ
If Dir("C:\test",16)="" Then MkDir "C:\test"
If Dir("C:\test\autoexec.sav")="" Then FileCopy "c:\autoexec.bat", "c:\test\autoexec.sav"
SetAttr "c:\test\autoexec.sav" ,0
FileCopy "c:\autoexec.bat", "c:\test\autoexec.sav"
SetAttr "c:\test\autoexec.sav" ,1
Print GetAttr( "c:\test\autoexec.sav" )
End
ErrorHandler:
Print Error
End
End Sub