የ ፋይል ኮፒ አረፍተ ነገር

ፋይል ኮፒ ማድረጊያ

አገባብ:

የ ፋይል ኮፒ ማድረጊያ ጽሁፍ እንደ ሀረግ: ጽሁፍ ወደ እንደ ሀረግ

ደንቦች:

ጽሁፍ ከ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የ ተወሰነ ስም ለ ፋይል እርስዎ ኮፒ ማድረግ ለሚፈልጉት: መግለጫው መያዝ ይችላል አማራጭ መንገድ እና ስም የ አክል መረጃ: እርስዎ ከ ፈለጉ መንገድ ማስገባት ይችላሉ: በ URL notation.

ጽሁፍ ወደ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ መወሰኛ እርስዎ ኮፒ ማድረግ የሚፈልጉትን ፋይል ምንጭ የያዘ ወደ: መግለጫው መያዝ ይችላል መድረሻ አክል: መንገድ እና የ ፋይል ስም: ወይንም መንገድ በ URL notation.

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ የ ፋይል ኮፒ ማድረጊያ አረፍተ ነገር መጠቀም ይችላሉ ኮፒ ለማድረግ ያልተከፈቱ ፋይሎች


የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

76 መንገድ አልተገኘም

ለምሳሌ:

Sub ExampleFileCopy

    FileCopy "c:\autoexec.bat", "c:\Temp\Autoexec.sav"

End Sub