የ ፋይል መለያ ተግባር
የ መድረሻ ዘዴ ይመልሳል ወይንም የ ፋይል መድረሻ ቁጥር ለ ፋይል ለ ተከፈተ በ መክፈቻ አረፍተ ነገር: የ ፋይል መድረሻ ቁጥር ነፃ ነው ከ መስሪያ ስርአት (OSH = Operating System Handle).
እርስዎ የሚጠቀሙ ከሆነ የ 32-ቢት የ መስሪያ ስርአት: እርስዎ መጠቀም አይችሉም የ ፋይል መለያ ተግባሮች ለ መወሰን የ ፋይል መድረሻ ቁጥር ጋር
ይህን ይመልከቱ: መክፈቻ
አገባብ:
ፋይል መለያ (የ ፋይል ቁጥር እንደ ኢንቲጀር, መለያ እንደ ኢንቲጀር)
ይመልሳል ዋጋ:
ኢንቲጀር
ደንቦች:
የ ፋይል ቁጥር: የ ተከፈተ የ ፋይል ቁጥር በ መክፈቻ አረፍተ ነገር
መለያ: የ ኢንቲጀር መግለጫ የኢያሳየው የ ፋይል መረጃ አይነት ነው: እርስዎ እንዲመልስ የሚፈልጉትን: የሚቀጥሉት ዋጋዎች ይቻላሉ:
1: የ ፋይል መለያ-ተግባር የሚያሳየው ፋይል ጋር መድረሻ ዘዴ ነው
2: የ ፋይል መለያ-ተግባር የሚመልሰው ፋይል ጋር መድረሻ ቁጥር ነው በ መስሪያ ስርአት ውስጥ
እርስዎ የ ደንብ መለያ ከ ወሰኑ ከ ዋጋ ጋር ለ 1 የሚቀጥለውን ዋጋ መፈጸሚያ ይመልሳል
1 - ማስገቢያ (ለ ማስገቢያ ፋይል መክፈቻ)
2 - ውጤት (ለ ውጤት ፋይል መክፈቻ)
4 - በ ደፈናው (ፋይል መክፈቻ በ ደፈናው ለ መድረስ)
8 - መጨመሪያ (ለ መጨመሪያ ፋይል መክፈቻ)
32 - BINARY (ፋይል መክፈቻ በ binary ዘዴ).
ለምሳሌ:
Sub ExampleFileAttr
Dim iNumber As Integer
Dim sLine As String
Dim aFile As String
aFile = "c:\data.txt"
iNumber = Freefile
Open aFile For Output As #iNumber
Print #iNumber, "This is a line of text"
MsgBox FileAttr(#iNumber, 1 ),0,"Access mode"
MsgBox FileAttr(#iNumber, 2 ),0,"File attribute"
Close #iNumber
End Sub