የ አሁኑ አካል ተግባር

የ ተለያየ ሀረግ ይመልሳል የሚወክል የ አሁኑን መንገድ ለ ተወሰነው አካል

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ አረፍተ ነገር እንደ ተመዘገበው አሁን እየሰራ አይደለም: ይህን ይመልከቱ ይህን ስርጭት ለ በለጠ መረጃ


አገባብ:

ዳይሬክቶሪ መቀየሪያ [(ጽሁፍ እንደ ሀረግ)]

ይመልሳል ዋጋ:

ሐረግ

ደንቦች:

ጽሁፍ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የሚወስን የ ነበረውን አካል (ለምሳሌ: "C" ለ መጀመሪያው ክፍልፋይ ለ ሀርድ ድራይቭ).

ምንም አካል ካልተገለጸ ወይንም አካሉ ከሆነ ዜሮ-እርዝመት ሀረግ (""), የ አሁኑ አካል ይመልሳል የ አሁኑን አካል መንገድ LibreOffice Basic ስህተት ይገልጻል የ አካሉ መግለጫ አገባብ ስህተት ከሆነ: አካሉ አልተገኘም: ወይንም የ አካሉ ፊደል ከ ታየ ከ ከ ፊደል መግለጫ በኋላ በ CONFIG.SYS በ መጨረሻው አካል አረፍተ ነገር ውስጥ

ይህ ተግባር ፊደል-መመጠኛ አይደለም

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

68 አካሉ ዝግጁ አይደለም

7 በቂ ማስታወሻ የለም

51 የ ውስጥ ስህተት

ለምሳሌ:

Sub ExampleCurDir

Dim sDir1 As String , sDir2 As String

  sDir1 = "c:\Test"

  sDir2 = "d:\Private"

  ChDir( sDir1 )

  MsgBox CurDir

  ChDir( sDir2 )

  MsgBox CurDir

End Sub