አካል መቀየሪያ አረፍተ ነገር

የ አሁኑን አካል መቀየሪያ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ አረፍተ ነገር እንደ ተመዘገበው አሁን እየሰራ አይደለም: ይህን ይመልከቱ ይህን ስርጭት ለ በለጠ መረጃ


አገባብ:

ዳይሬክቶሪ መቀየሪያ እንደ ሀረግ

ደንቦች:

ጽሁፍ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የ አካል መለያ ፊደል የያዘ ለ አዲሱ አካል: እርስዎ ከፈለጉ: መጠቀም ይችላሉ URL notation.

አካሉ በ አቢይ ፊደል መመደብ አለበጥ: በ Windows ውስጥ: እርስዎ የ መደቡት ፊደል ለ አካሉ የ ተወሰነ ነው በ ማሰናጃ በ መጨረሻው አካል ውስጥ: የ አካሉ ክርክር በርካታ-ባህሪዎች ሀረግ ከሆነ: የ መጀመሪያው ፊደል ተገቢ ነው: እርስዎ መድረስ ከ ፈለጉ ወደ ምንም-ያልነበረ አካል ጋር: ስህተት ይፈጠራል እርስዎ ሊመልሱ የሚችሉት ወደ ስህተት መግለጫ ውስጥ

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

68 አካሉ ዝግጁ አይደለም

76 መንገድ አልተገኘም

ለምሳሌ:

Sub ExampleChDrive

    ChDrive "D" ' Only possible if a drive 'D' exists.

End Sub