ዳይሬክቶሪ መቀየሪያ አረፍተ ነገር

የ አሁኑን ዳይሬክቶሪ ወይንም አካል መቀየሪያ

የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ አረፍተ ነገር እንደ ተመዘገበው አሁን እየሰራ አይደለም: ይህን ይመልከቱ ይህን ስርጭት ለ በለጠ መረጃ


አገባብ:

ዳይሬክቶሪ መቀየሪያ እንደ ሀረግ

ደንቦች:

ጽሁፍ: ማንኛውም የ ሀረግ መግለጫ የ ዳይሬክቶሪ መንገድ ወይንም አካል የሚገልጽ

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ የ አሁኑን አካል ብቻ መቀየር የሚፈልጉ ከሆነ: የ አካሉን መለያ ፊደል ያስገቡ እና : ሁለት ነጥብ ያስከትሉ


የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

76 መንገድ አልተገኘም

ለምሳሌ:

Sub ExampleChDir

Dim sDir1 As String , sDir2 As String

  sDir1 = "c:\Test"

  sDir2 = "d:\Private"

  ChDir( sDir1 )

  MsgBox CurDir

  ChDir( sDir2 )

  MsgBox CurDir

End Sub