የ ፋይል መጨረሻ ተግባር

የ ፋይል መጠቆሚያ ፋይሉ መጨረሻ ጋር ደርሶ እንደሆን መወሰኛ

አገባብ:

መጨረሻ ለ (ኢንቲጀር መግለጫ እንደ ኢንቲጀር)

ይመልሳል ዋጋ:

ቡል

ደንቦች:

የ ኢንቲጀር መግለጫ: ማንኛውም የ ኢንቲጀር መግለጫ የሚመረምር ለ ቁጥር ለ ተከፈተ ፋይል:

ይጠቀሙ የ ፋይል መጨረሻ ስህተት ለ ማስወገድ እርስዎ በሚሞክሩ ጊዜ ለ ማግኘት ማስገቢያ በ ፋይሉ መጨረሻ ላይ: እርስዎ በሚጠቀሙ ጊዜ ማስገቢያ ወይንም አረፍተ ነገር ማግኛ ከ ፋይል ውስጥ ለ ማንበብ: የ ፋይል መጠቆሚያ በ ቁጥር ወይንም ባይቶች ያነባል: በ ፋይሉ መጨረሻ ላይ ሲደርስ: የ ፋይል መጨረሻ ይመልሳል ዋጋ "እውነት" (-1).

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

52 ዋጋ የሌለው የ ፋይል ስም ወይንም የ ፋይል ቁጥር

ለምሳሌ:

Sub ExampleWorkWithAFile

Dim iNumber As Integer

Dim sLine As String

Dim aFile As String

Dim sMsg As String

    aFile = "c:\data.txt"

    iNumber = Freefile

    Open aFile For Output As #iNumber

    Print #iNumber, "First line of text"

    Print #iNumber, "Another line of text"

    Close #iNumber

    iNumber = Freefile

    Open aFile For Input As iNumber

    While Not eof(iNumber)

        Line Input #iNumber, sLine

        If sLine <>"" Then

            sMsg = sMsg & sLine & chr(13)

        End If

    Wend

    Close #iNumber

    MsgBox sMsg

End Sub