አረፍተ ነገር ማስቀመጫ
መዝገብ ወደ አንፃራዊ ፋይል መጻፊያ ወይንም ተከታታይ ባይቶች ወደ ባይነሪ ፋይል ውስጥ መጻፊያ
ይህን ይመልከቱ: ማግኛ አረፍተ ነገር
አገባብ:
ማስገቢያ [#] የ ፋይል ቁጥር እንደ ኢንቲጀር, [ቦታ], ተለዋዋጭ
ደንቦች:
የ ፋይል ቁጥር: ማንኛውም ኢንቲጀር መግለጫ እርስዎ መጻፍ የሚፈልጉበትን ፋይል የሚወስን
ቦታ: ለ አንፃራዊ ፋይሎች (በደፈናው ፋይሎች ጋር መድረሻ): እርስዎ መጻፍ በሚፈልጉት መዝገብ ቁጥር
ለ binary ፋይሎች (binary access), በ ፋይል ውስጥ የ ባይት ቦታ ነው እርስዎ መጻፍ መጀመር የሚፈልጉበት
ተለዋዋጭ: የ ተለዋዋጭ ስም እርስዎ ወደ ፋይል መጻፍ የሚፈልጉት
ማስታወሻ ለ አንፃራዊ ፋይሎችተለዋዋጭ ከ መዝገብ እርዝመት ጋር ካልተመሳሰለ በ ተወሰነው በ Len clause በ መክፈቻ አረፍተ ነገር ውስጥ: በ መጨረሻው ቦታ ውስጥ በ መዝገብ የተጻፈው እና አዲስ በ ተጻፈው መዝገብ መጨረሻ እና በሚቀጠለው መዝገብ መካከል ከ ነበረው ፋይል ውስጥ ዳታ ይሞላል እርስዎ ወደሚጽፉበት
ማስታወሻ ለ binary ፋይሎች: የ ተለዋዋጭ ይዞታዎች ይጻፋሉ በ ተወሰነው ቦታ እና የ ፋይል መጠቆሚያ በ ቀጥታ ይገባል ከ መጨረሻው ባይት በኋላ: ምንም ባዶ ቦታ አይኖርም በ መዝገቦች መካከል
ለምሳሌ:
Sub ExampleRandomAccess
Dim iNumber As Integer
Dim sText As Variant ' Must be a variant type
Dim aFile As String
aFile = "c:\data.txt"
iNumber = Freefile
Open aFile For Random As #iNumber Len=32
Seek #iNumber,1 ' Position To start writing
Put #iNumber,, "This is the first line of text" ' Fill line with text
Put #iNumber,, "This is the second line of text"
Put #iNumber,, "This is the third line of text"
Seek #iNumber,2
Get #iNumber,,sText
Print sText
Close #iNumber
iNumber = Freefile
Open aFile For Random As #iNumber Len=32
Get #iNumber,2,sText
Put #iNumber,,"This is new text"
Get #iNumber,1,sText
Get #iNumber,2,sText
Put #iNumber,20,"This is the text in record 20"
Print Lof(#iNumber)
Close #iNumber
End Sub