መስመር ማስገቢያ # አረፍተ ነገር

ሀረጎች ከ ተከታታይ ፋይል ወደ ተለዋዋጭ ማንበቢያ

አገባብ:

መስመር ማስገቢያ #የ ፋይል ቁጥር እንደ ኢንቲጀር, ተለዋዋጭ እንደ ሀረግ

ደንቦች:

የ ፋይል ቁጥር: እርስዎ ማንበብ የሚፈልጉትን ዳታ የያዘው የ ፋይል ቁጥር: ፋይሉ በ ቅድሚያ መከፈት አለበት በ መክፈቻ አረፍተ ነገር ቁልፍ ቃል ማስገቢያ በ መጠቀም

ተለዋዋጭ: የ ተለዋዋጭ ስም ውጤቱን የሚያስቀምጠው

መስመር ማስገቢያ# አረፍተ ነገር ውስጥ: እርስዎ ማንበብ ይችላሉ ሀረጎች ከ ተከፈተ ፋይል ውስጥ ወደ ተለዋዋጭ ውስጥ: የ ተለዋዋጭ ሀረጎች የሚነበቡት በ መስመር-በ-መስመር ላይ ነው እስከ መጀመሪያው መመለሻ ድረስ ነው (Asc=13) ውይንም መስመር መመገቢያ (Asc=10). ተ መስመር መጨረሻ ምልክት በ ውጤት ሀረጎች ውስጥ አይካተቱም

ለምሳሌ:

Sub ExampleWorkWithAFile

Dim iNumber As Integer

Dim sLine As String

Dim aFile As String

Dim sMsg As String

    aFile = "c:\data.txt"

    iNumber = Freefile

    Open aFile For Output As #iNumber

    Print #iNumber, "This is a line of text"

    Print #iNumber, "This is another line of text"

    Close #iNumber

    iNumber = Freefile

    Open aFile For Input As iNumber

    While Not EOF(iNumber)

        Line Input #iNumber, sLine

        If sLine <>"" Then

            sMsg = sMsg & sLine & chr(13)

        End If

    Wend

    Close #iNumber

    MsgBox sMsg

End Sub