የ ፋይል ማስገቢያ/ውጤት ተግባር

አረፍተ ነገር ማግኛ

መዝገቦች ከ አንፃራዊ ፋይል ውስጥ ያነባል: ወይንም ተከታታይ ባይቶች ከ binary ፋይል ወደ ተለዋዋጭ ውስጥ

ማስገቢያ# አረፍተ ነገር

ከ ተከፈተ ተከታታይ ፋይል ውስጥ ዳታ ማንበቢያ

መስመር ማስገቢያ # አረፍተ ነገር

ሀረጎች ከ ተከታታይ ፋይል ወደ ተለዋዋጭ ማንበቢያ

አረፍተ ነገር ማስቀመጫ

መዝገብ ወደ አንፃራዊ ፋይል መጻፊያ ወይንም ተከታታይ ባይቶች ወደ ባይነሪ ፋይል ውስጥ መጻፊያ

አረፍተ ነገር መጻፊያ

ዳታ ወደ ተከታታይ ፋይል መጻፊያ

የ አካባቢ ተግባር

በ ተከፈተ ፋይል ውስጥ ወደ አሁኑ ቦታ መመለሻ

ተግባር መፈለጊያ

ለሚቀጥለው መጻፊያ ቦታ ይመልሳል: ወይንም በ ፋይል ውስጥ ማንበቢያ የ ተከፈተ በ መክፈቻ አረፍተ ነገር

የ ፋይል መጨረሻ ተግባር

የ ፋይል መጠቆሚያ ፋይሉ መጨረሻ ጋር ደርሶ እንደሆን መወሰኛ

እረጅም የ ባይትስ ተግባር

የ ተከፈተ የ ፋይል መጠን በ ባይቶች ይመልሳል