አረፍተ ነገር መዝጊያ

የ ተወሰነውን ፋይል መዝጊያ ተከፍቶ የ ነበረውን በ መክፈቻ አረፍተ ነገር

አገባብ:

መዝጊያ የ ፋይል ቁጥር እንደ ኢንቲጀር[, የ ፋይል ቁጥር2 እንደ ኢንቲጀር[,...]]

ደንቦች:

የ ፋይል ቁጥር: ማንኛውም የ ኢንቲጀር መግለጫ የሚገልጽ የ ቁጥር ዳታ ጣቢያ የ ተከፈተ በ መክፈቻ አረፍተ ነገር

ለምሳሌ:

Sub ExampleWorkWithAFile

Dim iNumber As Integer

Dim sLine As String

Dim aFile As String

Dim sMsg As String

    aFile = "c:\data.txt"

    sMsg = ""

    iNumber = Freefile

    Open aFile For Output As #iNumber

    Print #iNumber, "First line of text"

    Print #iNumber, "Another line of text"

    Close #iNumber

    iNumber = Freefile

    Open aFile For Input As iNumber

    While Not eof(iNumber)

        Line Input #iNumber, sLine

        If sLine <>"" Then

            sMsg = sMsg & sLine & chr(13)

        End If

    Wend

    Close #iNumber

    MsgBox sMsg

End Sub