ቀይ ተግባር

ቀይ አካል ለ ተወሰነው የ ቀለም ኮድ ይመልሳል

አገባብ:

ቀይ (የ ቀለም ቁጥር እንደ ረጅም)

ይመልሳል ዋጋ:

ኢንቲጀር

ደንብ:

የ ቀለም ቁጥር : ረጅም የ ኢንቲጀር መግለጫ ለ ማንኛውም ለ ቀለም ኮድ የ ቀይ አካል ይመልሳል

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleColor

Dim lVar As Long

    lVar = rgb(128,0,200)

    MsgBox "The color " & lVar & " consists of:" & Chr(13) &_

        "red= " & red(lVar) & Chr(13)&_

        "green= " & green(lVar) & Chr(13)&_

        "blue= " & blue(lVar) & Chr(13) , 64,"colors"

End Sub