አረንጓዴ ተግባር

አረንጓዴ አካል ለ ተወሰነው የ ቀለም ኮድ ይመልሳል

አገባብ:

አረንጓዴ (ቀለም እንደ ረጅም)

ይመልሳል ዋጋ:

ኢንቲጀር

ደንብ:

ቀለም : ረጅም የ ኢንቲጀር መግለጫ የሚወስን የ ቀለም ኮድ የ አረንጓዴ አካል ይመልሳል

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleColor

Dim lVar As Long

    lVar = rgb(128,0,200)

    MsgBox "The color " & lVar & " consists of:" & Chr(13) &_

        "red = " & red(lVar) & Chr(13)&_

        "green = " & green(lVar) & Chr(13)&_

        "blue = " & blue(lVar) & Chr(13) , 64,"colors"

End Sub