ሰማያዊ ተግባር

ሰማያዊ አካል ለ ተወሰነው የ ቀለም ኮድ ይመልሳል

አገባብ:

ሰማያዊ (ቀለም እንደ ረጅም)

ይመልሳል ዋጋ:

ኢንቲጀር

ደንብ:

የ ቀለም ዋጋ: ረጅም የ ኢንቲጀር መግለጫ ለ ማንኛውም ለ ቀለም ኮድ የ ሰማያዊ አካል ይመልሳል

የ ስህተት ኮዶች:

5 ዋጋ የሌለው የ አሰራር ጥሪ

ለምሳሌ:

Sub ExampleColor

Dim lVar As Long

    lVar = rgb(128,0,200)

    MsgBox "The color " & lVar & " consists of:" & Chr(13) &_

        "red= " & Red(lVar) & Chr(13)&_

        "green= " & Green(lVar) & Chr(13)&_

        "blue= " & Blue(lVar) & Chr(13) , 64,"colors"

End Sub