የ ቀለም ተግባሮች

ይህ ክፍል የሚገልጸው የማስኬጃ ጊዜ ተግባሮች የሚጠቅሙት የ ቀለሞች ለ መግለጽ ነው

ሰማያዊ ተግባር

ሰማያዊ አካል ለ ተወሰነው የ ቀለም ኮድ ይመልሳል

አረንጓዴ ተግባር

አረንጓዴ አካል ለ ተወሰነው የ ቀለም ኮድ ይመልሳል

ቀይ ተግባር

ቀይ አካል ለ ተወሰነው የ ቀለም ኮድ ይመልሳል

የ QB ቀለም ተግባሮች

ይመልሳል የ ቀአሰ ቀለም ኮድ የ ቀለም ኮድ ያለፈውን እንደ ቀለም ዋጋ በ አሮጌው MS-DOS የ ፕሮግራም ስርአት መሰረት

ቀአሰ ተግባር

ይመልሳል የ ረጅም የ ኢንቲጀር ቀለም ዋጋ ቀይ: አረንጓዴ እና ሰማያዊ የ ቀለም አካላቶች የያዘ