ተግባሮች ለ መመልከቻ ማስገቢያ

ይህ ክፍል የሚገልጸው የማስኬጃ ጊዜ ተግባሮች የሚጠቅሙት የ መረጃ ውጤት ለማሳየት ነው በ መመልከቻው ላይ

የ ማስገቢያ ሳጥን ተግባር

ወዲያውኑ ንግግር ማሳያ ተጠቃሚው ጽሁፍ የሚያስገባበት: ማስገቢያ ለ ተለዋዋጭ ይመደባል