የ ማተሚያ አረፍተ ነገር

የ ተወሰነ ሀረግ ውጤት ወይንም የ ቁጥር መግለጫ ለ ንግግር ወይንም ለ ፋይል

አገባብ:

ማተሚያ [#የ ፋይል ስም,] መግለጫ1[{;|,} [Spc(ቁጥር እንደ ኢንቲጀር);] [Tab(pos እንደ ኢንቲጀር);] [መግለጫ2[...]]

ደንብ:

የ ፋይል ስም: ማንኛውም የ ቁጥር መግለጫ የ ፋይል ቁጥር የያዘ እና የ ተሰናዳ የ Open statement ለ ተመሳሳይ ፋይል

መግለጫ : ማንኛውም የ ቁጥር ወይንም የ ሀረግ መግለጫ የሚታተመው: በርካታ መግለጫ መለያየት ይቻላል በ ሴሚኮለን: በ ኮማ ከ ተለያየ: መግለጫው ይሰርጋል ወደ ጽሁፍ ውስጥ ከ tab ማስቆሚያ አጠገብ: የ tab ማስቆሚያ ማስተካከል አይቻልም

ቁጥር : የ ቦታዎች ቁጥር የሚገባው በ ቦታ ተግባር ነው

ቦታ: ክፍተት ይገባል እስከ ተወሰነው ቦታ ድረስ

ሴሚኮለን ወይንም ኮማ ከታያ ከ መጨረሻው መግለጫ በኋላ እንዲታተም LibreOffice Basic ጽሁፉን በ ውስጥ ማስታወሻ ውስጥ ያስቀምጣል: እና ፕሮግራም መፈጸም ይቀጥላል ምንም ሳያትም: ሌላ የ ህትመት አረፍተ ነገር ያለ ሴሚኮለን ወይንም ኮማ በ መጨረሻ በኩል ይገጥማል: ሁሉም የሚታተሙ ጽሁፎች በሙሉ ይታተማሉ

አዎንታዊ የ ቁጥር መግለጫ የሚታተመው በ ቀዳሚ ክፍተት ነው: አሉታዊ የ ቁጥር መግለጫ የሚታተመው በ ቀዳሚ መቀነሻ ምልክት ነው: አቅንዳንድ መጠን ካለፈ የ ተንሳፋፊ-ነጥብ ዋጋዎች: ተመሳሳይ የ ቁጥር መግለጫ ይታተማል በ ኤክስፖኔንሺያል ምልክት

የሚታተመው መግለጫ የ ተወሰነ እርዝመት ካለፈ: ማሳያው ራሱ በራሱ ወደሚቀጥለው መስመር ይጠቀልላል

የ ማስታወሻ ምልክት

እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ Tab ተግባር: የ ተከበበ በ ሴሚኮለን: በ ማስረጊያ ውጤት ላይ በ ተወሰነ ቦታ ላይ: ወይንም እርስዎ መጠቀም ይችላሉ የ ቦታ ተግባር ለማስገባት የ ተወሰነ ቁጥር ክፍተት


ለምሳሌ: