የ መልእክት ሳጥን ተግባር
መልእክት የያዘውን የ ንግግር ሳጥን ማሳያ እና ዋጋ ይመልሳል
አገባብ:
MsgBox (Text As String [,Type As Integer [,Dialogtitle As String]])
ይመልሳል ዋጋ:
ኢንቲጀር
ደንብ:
ጽሁፍ: የ ሀረግ መግለጫ የሚታየው እንደ መልእክት ነው በ ንግግር ሳጥ ውስጥ: የ መስመር መጨረሻ ማስገባት ይቻላል በ Chr$(13).
የ ንግግር አርእስት: የ ሀረግ መግለጫ የሚታየው በ አርእስት መደርደሪያ ንግግር ላይ ነው: የማይታይ ከሆነ: የ አርእስት መደርደሪያ ስም ያሳያል እያንዳንዱን መተግበሪያ
ይጻፉ: ማንኛውንም የ ኢንቲጀር መግለጫ የ ንግግር አይነት የሚገልጽ: እንዲሁም የ ቁጥር እና አይነት ቁልፎች ለ ማሳየት: እና የ ምልክት አይነት: አይነት የሚወክለው ጥምረት የ ቢት ድግግሞሽ ነው: (እንዲሁም የ አካላቶች ጥምረት ማግኘት ይቻላል በ መጨመር ተገቢውን ዋጋዎች):
ዋጋዎች
የ ተሰየመ መደበኛ |
የ ኢንቲጀር ዋጋ |
መግለጫ |
MB_OK |
0 |
እሺ ቁልፍ ብቻ ማሳያ |
MB_OKCANCEL |
1 |
እሺ እና መሰረዣ ቁልፎች ማሳያ |
MB_ABORTRETRYCANCEL |
2 |
ማቋረጫ: እንደገና መሞከሪያ: እና መተው ቁልፎች ማሳያ |
MB_YESNOCANCEL |
3 |
አዎ አይ እና መሰረዣ ቁልፎች ማሳያ |
MB_YESNO |
4 |
አዎ እና አይ ቁልፎች ማሳያ |
MB_RETRYCANCEL |
5 |
እንደገና መሞከሪያ እና መሰረዣ ቁልፎች ማሳያ |
MB_ICONSTOP |
16 |
የ ማስቆሚያ ምልክት ወደ ንግግር መጨመሪያ |
MB_ICONQUESTION |
32 |
የ ጥያቄ ምልክት ወደ ንግግር መጨመሪያ |
MB_ICONEXCLAMATION |
48 |
የ ቃለ አጋኖ ምልክት ወደ ንግግር መጨመሪያ |
MB_ICONINFORMATION |
64 |
የ መረጃ ምልክት ወደ ንግግር መጨመሪያ |
|
128 |
የ መጀመሪያ ቁልፍ በ ንግግር ውስጥ እንደ ነባር ቁልፍ |
MB_DEFBUTTON2 |
256 |
የ ሁለተኛ ቁልፍ በ ንግግር ውስጥ እንደ ነባር ቁልፍ |
MB_DEFBUTTON3 |
512 |
የ ሶስተኛ ቁልፍ በ ንግግር ውስጥ እንደ ነባር ቁልፍ |
ይመልሳል ዋጋ:
የ ተሰየመ መደበኛ |
የ ኢንቲጀር ዋጋ |
መግለጫ |
IDOK |
1 |
እሺ |
IDCANCEL |
2 |
መሰረዣ |
IDABORT |
3 |
ማቋረጫ |
IDRETRY |
4 |
እንደገና መሞከሪያ |
IDIGNORE |
5 |
መተው |
IDYES |
6 |
አዎ |
IDNO |
7 |
አይ |
ለምሳሌ:
Sub ExampleMsgBox
Dim sVar As Integer
sVar = MsgBox("Las Vegas")
sVar = MsgBox("Las Vegas",1)
sVar = MsgBox( "Las Vegas",256 + 16 + 2,"Dialog title")
sVar = MsgBox("Las Vegas", MB_DEFBUTTON2 + MB_ICONSTOP + MB_ABORTRETRYCANCEL, "Dialog title")
End Sub