የ መልእክት ሳጥን ንግግር
መልእክቱን የያዘውን የንግግር ሳጥን ማሳያ
አገባብ:
የ መልእክት ሳጥን ጽሁፍ እንደ ሀረግ [,ይጻፉ እንደ ኢንቲጀር [,የ ንግግር አርእስት እንደ ሀረግ]] (እንደ አረፍተ ነገር) ወይንም የ መልእክት ሳጥን (ጽሁፍ እንደ ሀረግ [,ይጻፉ እንደ ኢንቲጀር [,የ ንግግር አርእስት እንደ ሀረግ]]) (እንደ ተግባር)
ደንብ:
ጽሁፍ: የ ሀረግ መግለጫ የሚታየው እንደ መልእክት ነው በ ንግግር ሳጥ ውስጥ: የ መስመር መጨረሻ ማስገባት ይቻላል በ Chr$(13).
የ ንግግር አርእስት: የ ሀረግ መግለጫ የሚታየው በ አርእስት መደርደሪያ ንግግር ላይ ነው: የማይታይ ከሆነ: የ አርእስት መደርደሪያ ስም ያሳያል እያንዳንዱን መተግበሪያ
ይጻፉ: ማንኛውንም የ ኢንቲጀር መግለጫ የ ንግግር አይነት የሚገልጽ: እንዲሁም የ ቁጥር እና አይነት ቁልፎች ለ ማሳየት: እና የ ምልክት አይነት: አይነት የሚወክለው ጥምረት የ ቢት ድግግሞሽ ነው: እንዲሁም የ አካላቶች ጥምረት ማግኘት ይቻላል በ መጨመር ተገቢውን ዋጋዎች
የ ተሰየመ መደበኛ |
የ ኢንቲጀር ዋጋ |
መግለጫ |
MB_OK |
0 |
እሺ ቁልፍ ብቻ ማሳያ |
MB_OKCANCEL |
1 |
እሺ እና መሰረዣ ቁልፎች ማሳያ |
MB_ABORTRETRYCANCEL |
2 |
ማቋረጫ: እንደገና መሞከሪያ: እና መተው ቁልፎች ማሳያ |
MB_YESNOCANCEL |
3 |
አዎ: አይ እና መሰረዣ ቁልፎች ማሳያ |
MB_YESNO |
4 |
አዎ እና አይ ቁልፎች ማሳያ |
MB_RETRYCANCEL |
5 |
እንደገና መሞከሪያ እና መሰረዣ ቁልፎች ማሳያ |
MB_ICONSTOP |
16 |
የ ማስቆሚያ ምልክት ወደ ንግግር መጨመሪያ |
MB_ICONQUESTION |
32 |
የ ጥያቄ ምልክት ወደ ንግግር መጨመሪያ |
MB_ICONEXCLAMATION |
48 |
የ ቃለ አጋኖ ምልክት ወደ ንግግር መጨመሪያ |
MB_ICONINFORMATION |
64 |
የ መረጃ ምልክት ወደ ንግግር መጨመሪያ |
|
128 |
የ መጀመሪያ ቁልፍ በ ንግግር ውስጥ እንደ ነባር ቁልፍ |
MB_DEFBUTTON2 |
256 |
የ ሁለተኛ ቁልፍ በ ንግግር ውስጥ እንደ ነባር ቁልፍ |
MB_DEFBUTTON3 |
512 |
የ ሶስተኛ ቁልፍ በ ንግግር ውስጥ እንደ ነባር ቁልፍ |
ለምሳሌ:
Sub ExampleMsgBox
Const sText1 = "An unexpected error occurred."
Const sText2 = "The program execution will continue, however."
Const sText3 = "Error"
MsgBox(sText1 + Chr(13) + sText2,16,sText3)
MsgBox(sText1 + Chr(13) + sText2, MB_ICONSTOP, sText3)
End Sub