ተግባሮች ማሳያ

ይህ ክፍል የሚገልጸው የማስኬጃ ጊዜ ተግባሮች የሚጠቅሙት የ መረጃ ውጤት ለማሳየት ነው በ መመልከቻው ላይ

የ መልእክት ሳጥን ንግግር

መልእክቱን የያዘውን የንግግር ሳጥን ማሳያ

የ መልእክት ሳጥን ተግባር

መልእክት የያዘውን የ ንግግር ሳጥን ማሳያ እና ዋጋ ይመልሳል

የ ማተሚያ አረፍተ ነገር

የ ተወሰነ ሀረግ ውጤት ወይንም የ ቁጥር መግለጫ ለ ንግግር ወይንም ለ ፋይል