የ ማስኬጃ-ጊዜ ተግባሮች

ይህ ክፍል የሚገልጸው የ ተግባሮች ማስኬጃ ጊዜ ነው በ LibreOffice Basic.

መሰረታዊ መደበኛ

መደበኛ የ ተጠቀሙት በ መሰረታዊ ፕሮግራም ውስጥ

የ መመልከቻ I/O ተግባሮች

ይህ ክፍል የሚገልጸው የ ተግባሮች ማስኬጃ ጊዜ ነው ንግግሮችን ለ መጥራት የ ተጠቀሙበት: ለ ማስገቢያ እና ለ ውጤት ለ ተጠቃሚ ማስገቢያ

የ ፋይል I/O ተግባሮች

ይጠቀሙ የ ፋይል I/O ተግባሮች ለ መፍጠር እና ለ ማስተዳደር በ ተጠቃሚ-የሚገለጽ (ዳታ) ፋይሎች

የ ቀን እና ሰአት ተግባሮች

እዚህ የ ተገለጸውን አረፍተ ነገር እና ተግባሮች ይጠቀሙ ለ መፈጸም የ ቀን እና የ ጊዜ ማስሊያዎች

የ ስህተት-አያያዝ ተግባሮች

የሚቀጥሉትን አረፍተ ነገሮች እና ተግባሮች ይጠቀሙ ለ መግለጽ መንገዱን ለ LibreOffice Basic የ ማስኬጃ-ጊዜ ስህተቶች ያሳያል

ሎጂካል አንቀሳቃሾች

የሚቀጥሉት የ ሎጂካል አንቀሳቃሾች የ ተደገፉ ናቸው በ LibreOffice Basic.

የ ሂሳብ አንቀሳቃሽ

የሚቀጥሉት የ ሂሳብ አንቀሳቃሾች የ ተደገፉ ናቸው በ LibreOffice Basic.

የ ቁጥር ተግባር

የሚቀጥሉት የ ሂሳብ ተግባሮች ስሌቶችን ይፈጽማሉ: የ ሂሳብ እና የ ቡልያን አንቀሳቃሾች ተገልጸዋል በ ተለየ ክፍሎች ውስጥ: ተግባሮች ከ አንቀሳቃሾች የሚለዩት: ተግባሮች ክርክሮችን ያልፋሉ እና ውጤት ይመልሳሉ: አንቀሳቃሾች ውጤት የሚመልሱት በ መቀላቀል ነው ሁለት የ ሂሳብ መግለጫዎችን

የ ፕሮግራም መፈጸሚያ መቆጣጠሪያ

የሚቀጥለው አረፍተ ነገር የ ፕሮግራም መፈጸሚያ ይቆጣጠራል

ተለዋዋጮች

የሚቀጥሉት አረፍተ ነገሮች እና ተግባሮች ለ ተለዋዋጭ መስሪያ ናቸው: እርስዎ መጠቀም ይችላሉ እነዚህን ተግባሮች ለ መግለጽ እና ተለዋዋጭ ለ መግለጽ: ተለዋዋጭ ለ መቀየር ከ አንድ አይነት ወደ ሌላ አይነት: ወይንም የ ተለዋዋጭ አይነት ለ መወሰን

ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሽ

ዝግጁ የ ማነፃፀሪያ አንቀሳቃሾች እዚህ ተገልጸዋል

ሐረጎች

የሚቀጥሉት ተግባሮች እና አረፍተ ነገሮች ያረጋግጡ እና ሀረጎች ይመልሳሉ

ሌሎች ትእዛዞች

ይህ የ ተግባሮች ዝርዝር ነው እና የ እረፍተ ነገሮች ያልተካተቱ በ ሌሎች ምድብ ውስጥ