ማጠራቀሚያ መጻህፍት ቤት

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

መክፈቻ መሳሪያዎች - ማክሮስ - LibreOffice መሰረታዊ - ማረሚያ እና ይምረጡ LibreOffice ማክሮስ ማጠራቀሚያ:


የ ማስታወሻ ምልክት

ይህ መጽሀፍት ቤት መጫን አለበት ከ መፈጸሙ በፊት: በ እርስዎ ክፍል ውስጥ የሚቀጥለውን አረፍተ ነገር ከ ማክሮ መጀመሪያው በፊት ያድርጉ:
GlobalScope.BasicLibraries.LoadLibrary("Depot")


የ ማስጠንቀቂያ ምልክት

ይህ የ እርዳታ ገጽ ተጨማሪ ስራ ይፈልጋል ለ ትክክለኝነት እና ለ መጨረስ: እባክዎን ይቀላቀሉ ከ LibreOffice እቅድ ጋር እና ይርዱን የ ጎደለውን መረጃ ለ መሙላት: ይህን ይጎብኙ ድህረ ገጽ ስለ እርዳታ ይዞታዎች በ በለጠ ለ መረዳት