Basics

ይህ ክፍል የሚያቀርበው አስፈላጊ ነው ለ መስሪያ በ LibreOffice Basic.

LibreOffice መሰረታዊ ኮድ መሰረት ያደረገው ንዑስ ትእዛዞችን እና ተግባሮች መካከል የ ተወሰኑ በ ንዑስ...መጨረሻ ንዑስ እና ተግባሮች...መጨረሻ ተግባሮች ክፍሎች: እያንዳንዱ ንዑስ ወይንም ተግባር መጥራት ይችላል ሌላ ንዑስ እና ተግባር: እርስዎ የሚጽፉ ከሆነ generic ኮድ ለ ንዑስ ወይንም ተግባር: እርስዎ ምናልባት እንደገና-መጠቀም ይችላሉ በ ሌላ ፕሮግራም: ይህን ይመልከቱ አሰራሮች እና ተግባሮች

የ ማስታወሻ ምልክት

አንዳንድ ገደቦች ይፈጸማሉ ለ ስሞች በ እርስዎ የ ሕዝብ ተለዋዋጭ ውስጥ: ንዑሶች እና ተግባሮች: እርስዎ ተመሳሳይ ስም መጠቀም የለብዎትም እንደ አንዱ ክፍል ተመሳሳያ መጻህፍት ቤት


ንዑስ ምንድነው?

ንዑስ አጭር ስም ነው ለ ንዑስ ትእዛዝ አንዳንድ ስራዎችን ከ ፕሮግራም ውስጥ የሚይዝ: ንዑስ የሚጠቀሙት ስራዎችን ለ መክፈል ነው ወደ እያንዳንዱ አሰራር: ፕሮግራም መክፈል ወደ አሰራሮች እና ንዑስ- አሰራሮች ተነባቢነቱን ይጨምረል እና ይቀንሳል የ ስህተት-ችሎታ: ንዑስ ትንሽ ክርክር ሊወስድ ይችላል: እንደ ደንብ ነገር ግን ዋጋዎች አይመልስም ወደ ንዑስ ጥሪው ወይንም ተግባሮች: ለምሳሌ:

አንድ ነገር ይስሩ በ ዋጋዎች (የ እኔ ሁለተኛ ዋጋ: የ እኔ ሁለተኛ ዋጋ)

ተግባር ምንድነው?

ይህ ተግባር በ መሰረቱ ንዑስ ነው: ዋጋ የሚመልስ: እርስዎ ተግባር መጠቀም ይችላሉ ከ ተለዋዋጭ መግለጫ በ ቀኝ በኩል: ወይንም በ ሌሎች ቦታዎች እርስዎ አዘውትረው ዋጋዎች ለሚጠቀሙበት ለምሳሌ:

የ እኔ ሁለተኛ ዋጋ = የ እኔ ተግባሮች(የ እኔ መጀመሪያ ዋጋ)

አለም አቀፍ እና የ አካባቢ ተለዋዋጮች

አለም አቀፍ ተለዋዋጮች ዋጋ አላቸው ለ ንዑሶች እና ተግባሮች በ ክፍል ውስጥ: የሚገለጹት በ ክፍሉ መጀመሪያ ነው: ከ ንዑስ ወይንም ተግባር መጀመሪያ በፊት

እርስዎ የ ወሰኑት ተለዋዋጮች በ ንዑስ ወይንም በ ተግባሮች ውስጥ ዋጋ አላቸው በዚህ ንዑስ ወይንም ተግባሮች ውስጥ: እነዚህ ተለዋዋጮች የ በላይነት ይኖራቸዋል በ አለም አቀፍ ተለዋዋጮች ላይ በ ተመሳሳይ ስም እና አካባቢ ተለዋዋጮች በ ተመሳሳይ ስም ከ ከፍተኛ ንዑስ ወይንም ተግባሮች ውስጥ የመጡ

ማዘጋጃ

የ እርስዎን ፕሮግራም ከ ለያዩ በኋላ ወደ አሰራር እና ተግባሮች (ንዑሶች እና ተግባሮች) እርስዎ ማስቀመጥ ይችላሉ እነዚህን አሰራር እና ተግባሮች እንደ ፋይል እንደገና ለ መጠቀም በ ሌላ እቅድ ውስጥ LibreOffice መሰረታዊ ድጋፎች ክፍሎች እና መጻህፍት ቤት ንዑሶች እና ተግባሮች ሁልጊዜ በ ክፍሎች ውስጥ ይያዛሉ: እርስዎ መግለጽ ይችላሉ ክፍሎች አለም አቀፍ እንዲሆኑ ወይንም የ ሰነድ አካል: በርካታ ክፍሎች መቀላቀል ይቻላል ወደ መጻህፍት ቤት

እርስዎ ኮፒ ማድረግ ወይንም ማንቀሳቀስ ይችላሉ ንዑስ ተግባሮችን: ክፍሎችን: እና መጻህፍት ቤቶችን ከ አንድ ፋይል ወደ ሌላ በ መጠቀም የ ማክሮስ ንግግር