LibreOffice መሰረታዊ ቃላት መፍቻ

ቃላት መፍቻ የሚገልጸው የ ቴክኒካል ደንቦችን ነው በ ስራ ላይ የሚገጥሞትን በሚሰሩ ጊዜ በ LibreOffice መሰረታዊ

URL ኮድ

URLs (Uniform Resource Locators) የሚጠቅሙት ለ መወሰን ነው የ አካባቢ ምንጭ እንደ ፋይል በ ፋይል ስርአት ውስጥ: በ ተለይ በ ኔትዎርክ አካባቢ: የ URL የ ያዘው አሰራር መወሰኛ: የ ጋባዥ መወሰኛ: እና የ ፋይል እና መንገድ መወሰኛ ነው:

አሰራር://የ ጋባዥ.ስም/path/to/the/file.html

በጣም የተለመደው አጠቃቀም ለ URLs በ ኢንተርኔት ነው ድህረ ገጾችን ለ መግለጽ: ለምሳሌ አሰራሩ ለ http, ftp, ወይንም ፋይል. የ ፋይል አሰራር መወሰኛ ይጠቀማል ለ ማመሳከር ፋይል በ አካባቢ የ ፋይል ስርአት ውስጥ

URL አንዳንድ ባህሪዎችን ለ መጠቀም አያስችልም: እነዚህ በ ባህሪዎች ወይንም በ ኮድ ይቀየራሉ: ስላሽ (/) ይጠቀማል እንደ መንገድ መለያያ: ለምሳሌ: ፋይል የ ፋይል መግለጫ እንደ C:\Users\alice\Documents\My File.odt አካባቢ ጋባዥ ውስጥ "Windows notation" ይሆናል file:///C:/Users/alice/Documents/My%20File.odt in URL notation.

ቀለሞች

በ LibreOffice መሰረታዊ: ቀለሞች የሚታዩት እንደ ረጅም ኢንቲጀር የ ቁጥር ዋጋ ነው: የ ቀለም ጥያቄ መልስ እንዲሁም ሁልጊዜ ረጅም ኢንቲጀር የ ቁጥር ዋጋ ነው: ባህሪዎችን በሚገልጹ ጊዜ: ቀለሞች መወሰን ይቻላል በ መጠቀም የ ቀአሰ ኮድ የ ተቀየረውን ወደ ረጅም ኢንቲጀር የ ቁጥር ዋጋ ነው በ መጠቀም የ ቀአሰ ተግባር

የ መለኪያ ክፍሎች

በ LibreOffice መሰረታዊ: የ ዘዴ ደንብ ወይንም የ ባህሪ የሚጠበቀው መለኪያ መረጃ መወሰን ይቻላል በ እንደ ቁጥር ወይንም እንደ ረጅም ኢንቲጀር የ ቁጥር ዋጋ ያለ መለኪያ: ወይንም እንደ ባህሪ ሀረግ መለኪያ የያዘ: ምንም መለኪያ ካልተላለፈ ለ ዘዴ ነባር የ ተገለጽ መለኪያ ለ ንቁው የ አሁኑ ሰነድ አይነት ይጠቀማል: ደንብ ከ ተላለፈ እንደ ባህሪ ሀረግ የ መለኪያ ክፍል የያዘ: ነባር ማሰናጃውን ይተወዋል: የ ነባር መለኪያ ክፍል ለ ሰነድ አይነት እዚህ ማሰናዳት ይቻላል - (የ ሰነድ አይነት) - ባጠቃላይ

የ ኢንች አንድ ሀያኛ

twip የ ኢንች አንድ ሀያኛ የ መመልከቻ-ነፃ ክፍል ነው: የሚጠቅመውም ተመሳሳይ ቦታ እና መጠን በ መመልከቻ አካሎች ላይ ለማሳየት ነው በ ስርአቱ ላይ: twip 1/1440 የ ኢንች አንድ ሀያኛ ይኖራል 1/20 በ ማተሚያ ነጥብ ውስጥ: በ ኢንች ውስጥ 1440 twips ወይንም በግምት 567 የ ኢንች አንድ ሀያኛ በ ሴንቲ ሚትር ውስጥ

የ ዴሲማል ነጥብ

ቁጥሮች በሚቀይሩ ጊዜ LibreOffice Basic የ ስርአቱን ቋንቋ ማሰናጃ ነው: የ ዴሲማል አይነት እና የ ሺዎች መለያያን ለ መለየት እና ለመጠቀም

ባህሪው ተጽእኖ አለው በ ሁለቱም መቀየሪያዎች ላይ ( 1 + "2.3" = 3.3 ) እንዲሁም በ ተግባር ውስጥ ቁጥር ነው