መሰረታዊ ንግግር መፍጠሪያ
-
ይምረጡ መሳሪያዎች - ማክሮስ - ንግግር ማደራጃ እና ከዛ ይጫኑ አዲስ
-
ለ ንግግሩ ስም ያስገቡ እና ይጫኑ እሺ: ንግግሩን በኋላ ለመሰየም: በ ቀኝ-ይጫኑ በ ንዑስ መስኮት tab ላይ እና ይምረጡ እንደገና መሰየሚያ
-
ይጫኑ ማረሚያ የ መሰረታዊ ንግግር ማረሚያ ባዶ ንግግር ይከፍታል በ ውስጡም ባዶ ንግግር ይገኛል
-
እርስዎ ካልታየዎት የ እቃ ሳጥን መደርደሪያውን ይጫኑ: ቀስት ከ መቆጣጠሪያዎች ማስገቢያ ቀጥሎ ያለውን ምልክቶች መክፈቻ የ እቃ ሳጥን መደርደሪያ
-
እቃውን ይጫኑ እና ይጎትቱ በንግግሩ ውስጥ መቆጣጠሪያ ለመፍጠር