አቋራጭ ቁልፎች ለ LibreOffice መጻፊያ

መደበኛ ስራዎችን በፍጥነት ለመፈጸም አቋራጭ ቁልፎችን መጠቀም ይችላሉ LibreOffice. ይህ ክፍል ነባር ዝርዝር የአቋራጭ ቁልፎችን ይዟል ለ LibreOffice መጻፊያ

የ ማስታወሻ ምልክት አንዳንድ አቋራጭ ቁልፎች በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ ተመድበው ይሆናል: ስለዚህ በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ውስጥ የ ተመደቡ አቋራጭ ቁልፎች ዝግጁ አይሆኑም ለ LibreOffice. ሌላ የ ተለየ ቁልፍ ለ መመደብ ይሞክሩ: ለ LibreOffice በ መሳሪያዎች - ማስተካከያ - የ ፊደል ገበታ ወይንም በ እርስዎ የ ዴስክቶፕ ስርአት ውስጥ

ይህንንም መጠቀም ይችላሉ ባጠቃላይ አቋራጭ ቁልፎች ለ LibreOffice.

የ ተግባር ቁልፎች ለ LibreOffice መጻፊያ

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤት

F2

መቀመሪያ መደርደርያ

+F2

ሜዳዎች ማስገቢያ

F3

በራሱ ጽሁፍ መጨረሻ

+F3

በራሱ ጽሁፍ ማረሚያ

Shift+F4

የሚቀጥለው ክፈፍ ይምረጡ

Ctrl+Shift+F4

የ ዳታ ምንጭ መመልከቻ መክፈቻ

F5

መቃኛ ማብሪያ/ማጥፊያ

+Shift+F5

መቃኛው በርቷል: መሄጃ ወደ ገጽ ቁጥር

F7

ፊደል ማረሚያ

+F7

ተመሳሳይ

F8

ተጨማሪ ዘዴ

+F8

የ ሜዳ ጥላ ማብሪያ / ማጥፊያ

Shift+F8

ተጨማሪ የምርጫዎች ዘዴ

Ctrl+Shift+F8

የ ምርጫዎ ዘዴ መከልከያ

F9

ሜዳዎች ማሻሻያ

+F9

ሜዳዎች ማሳያ

Shift+F9

ሰንጠረዥ ማስሊያ

+Shift+F9

የ ማስገቢያ ሜዳዎች እና የ ማስገቢያ ዝርዝሮችን ማሻሻያ

+F10

ሊታተሙ የማይችሉ ባህሪዎችን ማብሪያ/ማጥፊያ

የ ዘዴዎች መስኮት ማብሪያ/ማጥፊያ

Shift+F11

ዘዴ መፍጠሪያ

+F11

የ ዘዴ ሳጥኖችን ለ መፈጸም ትኩረት ማሰናጃ

+Shift+F11

የ ማሻሻያ ዘዴ

F12

ቁጥር መስጫ በርቷል

+F12

ሰንጠረዥ ማስገቢያ ወይንም ማረሚያ

Shift+F12

ነጥቦች በርተዋል

+Shift+F12

ቁጥር መስጫ / ነጥቦች ማጥፊያ


አቋራጭ ቁልፎች ለ LibreOffice መጻፊያ

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤት

+A

ሁሉንም መምረጫ

+J

እኩል ማካፈያ

+D

በ ድርብ ከ ስሩ ማስመሪያ

+E

መሀከል

+H

መፈለጊያ እና መተኪያ

+Shift+P

ትንሽ ከፍ ብሎ መጻፊያ

+L

በ ግራ ማሰለፊያ

+R

በ ቀኝ ማሰለፊያ

+Shift+B

በ ትንንሽ ዝቅ ብሎ መጻፊያ

የ መጨረሻውን ተግባር እንደገና መስሪያ

+0 (ዜሮ)

የ ጽሁፍ አካል በ አንቀጽ ዘዴ ውስጥ መፈጸሚያ

+1

ራስጌ 1 በ አንቀጽ ዘዴ መፈጸሚያ

+2

ራስጌ 2 በ አንቀጽ ዘዴ መፈጸሚያ

+3

ራስጌ 3 በ አንቀጽ ዘዴ መፈጸሚያ

+4

ራስጌ 4 በ አንቀጽ ዘዴ መፈጸሚያ

+5

ራስጌ 5 በ አንቀጽ ዘዴ መፈጸሚያ

+ መደመሪያ ቁልፍ(+)

የተመረጠውን ጽሁፍ ማስሊያ እና ውጤቱን ወደ ቁራጭ ሰሌዳ ኮፒ ማድረጊያ

+Hyphen(-)

ለስላሳ ጭረቶች: በ እርስዎ የተሰናዳ ጭረት

+Shift+የመቀነሻ ምልክት (-)

ምንም-ያልተሰበረ ጭረት (ለ ጭረት መጠቀም አይቻልም)

+ማባዣ ምልክት * (በቁጥር ገበታ ላይ ብቻ)

የ ማክሮስ ሜዳ ማስኬጃ

+Shift+Space

ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት: ምንም-ያልተሰበረ ክፍተት ለ ጭረት መጠቀም አይቻልም: እና እኩል በተካፈለ ጽሁፍ ውስጥ ማስፋፋት አይቻልም

Shift+ማስገቢያ

አንቀጹ ሳይቀየር መስመር መጨረሻ

+ማስገቢያ

ገጽ በ እጅ መጨረሻ

+Shift+ማስገቢያ

የ አምድ መጨረሻ በ በርካታ አምድ ጽሁፎች ውስጥ

+ማስገቢያ

አዲስ አንቀጽ በ ዝርዝር ውስጥ ያለ ቁጥር መስጫ ማስገባት አይሰራም መጠቆሚያው ከ ዝርዝሩ መጨረሻ በኩል ሲሆን

+ማስገቢያ

አዲስ አንቀጽ በቀጥታ ከ ፊት ወይንም ከ ኋላ ወይንም ከ ሰንጠረዥ በፊት ማስገቢያ

ቀስት ወደ ግራ

ጠቋሚውን ወደ ግራ ማንቀሳቀሻ

Shift+ቀስት ወደ ግራ

ጠቋሚውን በምርጫ ወደ ግራ ማንቀሳቀሻ

+ቀስት ወደ ግራ

ወደ ቃላቱ መጀመሪያ መሄጃ

+Shift+ቀስት ወደ ግራ

ቃል በቃል ወደ ግራ መምረጫ

ቀስት ወደ ቀኝ

ጠቋሚውን ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ

Shift+ቀስት ወደ ቀኝ

ጠቋሚውን በምርጫ ወደ ቀኝ ማንቀሳቀሻ

+ቀስት ወደ ቀኝ

ወደ ሚቀጥለው ቃላት ጋር መሄጃ

+Shift+ቀስት ወደ ቀኝ

ትክክለኛውን ቃል በቃል መምረጫ

ቀስት ወደ ላይ

ጠቋሚውን አንድ መስመር ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ

Shift+ቀስት ወደ ላይ

መስመሮችን ወደ ላይ አቅጣጫ መምረጫ

Ctrl+ቀስት ወደ ላይ

ጠቋሚውን ቀደም ወዳለው የ አንቀጽ መጀመሪያ ማንቀሳቀሻ

Shift+ቀስት ወደ ላይ

ይምረጡ የ አንቀጽ መጀመሪያ: የሚቀጥለውን ቁልፍ ሲጫኑ ምርጫውን ያሰፋዋል እስከ ቀደም ያለው አንቀጽ ድረስ

ቀስት ወደ ታች

ጠቋሚውን ወደ ታች አንድ መስመር ማንቀሳቀሻ

Shift+ቀስት ወደ ታች

መስመሮችን ወደ ታች አቅጣጫ መምረጫ

+ቀስት ወደ ታች

መጠቆሚያውን ወደሚቀጥለው የ አንቀጽ መጀመሪያ ማንቀሳቀሻ

Shift+ቀስት ወደ ታች

ይምረጡ የ አንቀጽ መጨረሻ: የሚቀጥለውን ቁልፍ ሲጫኑ ምርጫውን ያሰፋዋል እስከሚቀጥለው አንቀጽ መጨረሻ ድረስ

ወደ መስመሩ መጀመሪያ መሄጃ

+Shift

ወደ መጀመሪያው መስመር መሄጃ እና መምረጫ

ወደ መስመሩ መጨረሻ መሄጃ

+Shift

ወደ መጨረሻው መስመር መሄጃ እና መምረጫ

ወደ ሰነዱ መጀመሪያ መሄጃ

+Shift

ወደ ሰነዱ መጀመሪያ መሄጃ እና ጽሁፍ መምረጫ

ወደ ሰነዱ መጨረሻ መሄጃ

+Shift

ወደ ሰነዱ መጨረሻ መሄጃ እና ጽሁፍ መምረጫ

+ገጽ ወደ ላይ

በ ጽሁፍ እና በ ራስጌ መካከል መጠቆሚያውን መቀያየሪያ

+ገጽ ወደ ታች

በ ጽሁፍ እና በ ግርጌ መካከል መጠቆሚያውን መቀያየሪያ

ማስገቢያ

ማስገቢያ ዘዴ ማብሪያ/ማጥፊያ

ገጽ ወደ ላይ

መመልከቻ ገጽ ወደ ላይ

Shift+ገጽ ወደ ላይ

መመልከቻ ገጽ ወደ ላይ ማንቀሳቀሻ

ገጽ ወደ ታች

መመልከቻ ገጽ ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

Shift+ገጽ ወደ ታች

በምርጫ መመልከቻ ገጽ ወደ ታች ማንቀሳቀሻ

የ ጽሁፉን መጨረሻ ቃል ማጥፊያ

+የ ኋሊት ደምሳሽ

የ ጽሁፉን መጀመሪያ ቃል ማጥፊያ

ከ ዝርዝር ውስጥ: ከ አሁኑ አንቀጽ በፊት ያለውን ባዶ አንቀጽ ማጥፊያ

+Shift

የ አረፍተ ነገሩን መጨረሻ ማጥፊያ

+Shift+የ ኋሊት ደምሳሽ

የ ጽሁፉን መጀመሪያ አረፍተ ነገር ማጥፊያ

+Tab

የሚቀጥለው ምክር ለ ራሱ በራሱ ቃላት መጨረሻ

+Shift+Tab

ቀደም ያለውን ምክር ይጠቀሙ ለ ራሱ በራሱ ቃላት መጨረሻ

+Shift+V

ይዞታዎችን መለጠፊያ ወደ ቁራጭ ሰሌዳ እንደ በ ትክክል ያልቀረበ ጽሁፍ

+ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ወይንም + Shift + F10

ይህን መቀላቀያ ይጠቀሙ መቃኛውን በ ፍጥነት ለ ማሳረፍ እና ለ ማባረር: የ ዘዴዎች መስኮት ወይንም ሌሎች መስኮቶች


አቋራጭ ቁልፎች ለ አንቀጽ እና ራስጌ ደረጃዎች

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤት

+ቀስት ወደ ላይ

ማንቀሳቀሻ ንቁ አንቀጽ ወይንም የ ተመረጡትን አንቀጾች አንድ አንቀጽ ወደ ላይ

+ቀስት ወደ ታች

ማንቀሳቀሻ ንቁ አንቀጽ ወይንም የ ተመረጡትን አንቀጾች አንድ አንቀጽ ወደ ታች

ማስረጊያ

ራስጌ በ አቀራረብ በ "ራስጌ X" (X = 1-9) እቅድ ውስጥ አንድ ደረጃ ወደ ታች ተንቀሳቅሷል

Shift+Tab

ራስጌ በ አቀራረብ በ "ራስጌ X" (X = 2-10) እቅድ ውስጥ አንድ ደረጃ ወደ ላይ ተንቀሳቅሷል

+Tab

በ ራስጌ ማስጀመሪያ ላይ: የ ማስረጊያ ማስቆሚያ ያስገቡ እንደሚጠቀሙት የ መስኮት አስተዳዳሪ ይለያያል +Tab መጠቀም ይችላሉ

የ ራስጌ ደረጃ ለ መቀየር በ ፊደል ገበታ: በ መጀመሪያ መጠቆሚያውን ከ ራስጌው ፊት ለፊት ያድርጉ


አቋራጭ ቁልፎች ለ ሰንጠረዥ በ LibreOffice መጻፊያ

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤት

+A

ንቁው ክፍል ባዶ ከሆነ: ጠቅላላ ሰንጠረዡን ይመርጣል: ያለ በለዚያ: የ ንቁውን ክፍል ይዞታዎች ይመረጣሉ: በ ድጋሚ ከተጫኑ ጠቅላላ ሰንጠረዡ ይመረጣል

+ቤት

ንቁ የሆነው ክፍል ባዶ ከሆነ: ወደ ሰንጠረዡ መጨረሻ ይሄዳል: ያለበለዚያ: መጀመሪያ ሲጫኑ የሚሄደው ንቁ ወደሆነው ክፍል መጨረሻ ነው: ሁለተኛ ጊዜ ሲጫኑ የሚሄደው ወደ አሁኑ ክፍል መጨረሻ ነው: ሶስተኛ ጊዜ ሲጫኑ የሚሄደው ወደ ሰነዱ መጨረሻ ነው

+መጨረሻ

ንቁ የሆነው ክፍል ባዶ ከሆነ: ወደ ሰንጠረዡ መጨረሻ ይሄዳል: ያለ በለዚያ: መጀመሪያ ሲጫኑ የሚሄደው ንቁ ወደሆነው ክፍል መጨረሻ ነው፡ ሁለተኛ ጊዜ ሲጫኑ የሚሄደው ወደ አሁኑ ክፍል መጨረሻ ነው: ሶስተኛ ጊዜ ሲጫኑ የሚሄደው ወደ ሰነዱ መጨረሻ ነው

+Tab

የማስረጊያ ማስቆሚያ ያስገቡ (ለ ሰንጠረዦች ብቻ). እንደሚጠቀሙት የመስኮት አስተዳዳሪ ይለያያል +Tab መጠቀም ይችላሉ

+የ ቀስት ቁልፎች

መጨመሪያ/መቀነሻ መጠኑን የ አምድ/ረድፍ በ ቀኝ/ከ ታች በክፍሉ ጠርዝ ውስጥ

+Shift+የ ቀስት ቁልፎች

መጨመሪያ/መቀነሻ መጠኑን የ አምድ/ረድፍ በ ግራ/ከ ላይ በክፍሉ ጠርዝ ውስጥ

+የ ቀስት ቁልፎች

እንደ : ነገር ግን ንቁ ክፍል ብቻ ይሻሻላል

+Shift+የ ቀስት ቁልፎች

እንደ ነገር ግን ንቁ ክፍል ብቻ ይሻሻላል

+ማስገቢያ

3 ሰከንዶች በማስገቢያ ዘዴ ውስጥ: የ ቀስት ቁልፍ ረድፍ/አምድ ያስገባል +የ ቀስት ቁልፍ ክፍሎች ያስገባል

+ማጥፊያ

3 ሰከንዶች በማስገቢያ ዘዴ ውስጥ: የ ቀስት ቁልፍ ረድፍ/አምድ ያጠፋል +የ ቀስት ቁልፍ ጎረቤታም ክፍሎችን ያዋህዳል

+Shift+T

ከ ሁሉም ከ ተመረጡት ክፍሎች ውስጥ ጥበቃውን ማስወገጃ: ምንም ሰንጠረዥ ካልተመረጠ: የ ክፍል ጥበቃው ከ ሁሉም ሰንጠረዦች ከ ሰነዱ ውስጥ ይወገዳል

Shift++Del

ሁሉም ክፍል ካልተመረጠ: መጠቆሚያው ካለበት ቦታ ጀምሮ ያለው ጽሁፍ እስከ አረፍተ ነገሩ መጨረሻ ድረስ ያለው ይጠፋል: መጠቆሚያው ከ ክፍሉ መጨረሻ ከሆነ: እና ሁሉም ክፍል ካልተመረጠ: የሚቀጥለው ክፍል ይዞታ በሙሉ ይጠፋል

ሁሉም ክፍል ካልተመረጠ: መጠቆሚያው ከ ክፍሉ መጨረሻ ከሆነ: ሰንጠረዡብ የሚከተለው አንቀጽ ይጠፋል: በ ሰነዱ ውስጥ የ መጨረሻው አንቀጽ ካልሆነ በስተቀር

አንድ ወይንም በርካታ ክፍሎች ከ ተመረጡ: የተመረጠውን ጠቅላላ ረድፎቹ የያዙ ይጠፋሉ: ሁሉም ረድፎች በ ሙሉ ከ ተመረጡ ወይንም በ ከፊል ጠቅላላ ክፍሉ ይጠፋል


አቋራጭ ቁልፎች ለ ማንቀሳቀሻ እና እንደገና ለ መመጠኛ ክፈፎችን: ንድፎች እና እቃዎች

አቋራጭ ቁልፎች

ውጤት

Esc

መጠቆሚያው በ ጽሁፍ ክፈፍ ውስጥ ነው እና ምንም ጽሁፍ አልተመረጠም: መዝለያ የ ጽሁፍ ክፈፍ ይመርጣል

የ ጽሁፍ ክፈፍ ተመርጧል: መዝለያው መጠቆሚያውን ያጸዳዋል ከ ጽሁፍ ክፈፍ ውስጥ

F2 ወይንም ማስገቢያ ወይንም ማንኛውንም ቁልፍ በ መመልከቻው ላይ ባህሪ የሚፈጥር ይጫኑ

የ ጽሁፍ ክፈፍ ከተመረጠ: መጠቆሚያውን በ ጽሁፉ መጨረሻ ላይ ያድርጉ በ ጽሁፍ ክፈፍ ውስጥ: እርስዎ ከተጫኑ ማንኛውንም ቁልፍ ባህሪ የሚፈጥር በ መመልከቻው ላይ: እና ሰነዱ በ ማረሚያ ዘዴ ውስጥ ከሆነ: ባህሪው ወደ ጽሁፍ ውስጥ ይጨመራል

+የ ቀስት ቁልፎች

እቃ ማንቀሳቀሻ

+የ ቀስት ቁልፎች

እንደገና መመጠኛ በ ማንቀሳቀስ ከ ታች በ ቀኝ ጠርዝ በኩል

+Shift+የ ቀስት ቁልፎች

እንደገና መመጠኛ በ ማንቀሳቀስ ከ ታች በ ቀኝ ጠርዝ በኩል

+Tab

የ እቃዎችን መጨረሻ መምረጫ (በ ነጥቦች ማረሚያ ዘዴ ውስጥ)