ባጠቃላይ

ለ መሳያ ወይንም ለ ማቅረቢያ ሰነዶች ባጠቃላይ ምርጫ መወሰኛ

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

የ ማቅረቢያ ሰነድ መክፈቻ ይምረጡ - LibreOffice ማስደነቂያ/LibreOffice መሳያ - ባጠቃላይ


የ ጽሁፍ እቃዎች

በፍጥነት ማረሚያ ማስቻያ

ከበራ: እርስዎ ጽሁፍ ማረም ይችላሉ ወዲያውኑ የ ጽሁፍ እቃ ከ ተጫኑ በኋላ: ከጠፋ: እርስዎ ሁለት ጊዜ-ይጫኑ ጽሁፍ ለማረም

የ ጽሁፍ ቦታ ብቻ መምረጥ ይቻላል

መወሰኛ ይመርጡ እንደሆን የ ጽሁፍ ክፈፍ በ መጫን ጽሁፍ ላይ

በ ጽሁፍ ባልተሞላ በ ጽሁፍ ክፈፍ ቦታ ውስጥ: ከ ጽሁፍ ክፈፍ በኋላ ያለ እቃ መምረጥ ይቻላል

አዲስ ሰነድ (ለ ማቅረቢያ ብቻ)

በ አዋቂ መጀመሪያ

ማቅረቢያ በሚከፍቱ ጊዜ አዋቂው ይጀምር እንደሆን መወሰኛ ፋይል - አዲስ - ማቅረቢያ .

ማሰናጃዎች

የ መደቡን ማጠራቀሚያ መጠቀሚያ

በ ዋናው ተንሸራታች ገጽ ላይ እቃዎችን ማጠራቀሚያ ይታዩ እንደሆን መወሰኛ ይህ ማሳያውን ያፋጥነዋል: ምልክቱን ያጥፉ ከ መደብ ማጠራቀሚያ መጠቀሚያ ምርጫ እርስዎ ማሳየት ከ ፈለጉ ይዞታዎችን በ ዋናው ተንሸራታች ላይ

በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ ኮፒ ማድረጊያ

ይህን ካስቻሉ : ኮፒ ይቀመጣል እርስዎ በሚያንቀሳቅሱ ጊዜ ተጭነው ይዘው የ ቁልፍ ተመሳሳይ ነው ለ መፈጸም እቃዎችን ለማዞር እና እንደገና ለመመጠን: ዋናው እቃ አሁን ባላበት ቦታ እና መጠን ይቆያል

እቃው ሁልጊዜ ተንቀሳቃሽ ነው

እርስዎ እቃ ለማንቀሳቀስ ይወስኑ በ ማዞሪያ መሳሪያ አስችለው እቃ ሁልጊዜ ይንቀሳቀሳል ምልክት ካልተደረገበት: የ ማዞሪያ እቃ መጠቀም ይችላሉ እቃ ለማዞር

ክብ እቃዎችን አታጣምም (በ መሳያ ውስጥ ብቻ)

አንፃራዊ ማሰለፊያ መፈጸሚያ ለ ቤዤ ነጥቦች እና 2ዲ እቃዎች መሳያ ለ እያንዳንዳቸው እርስዎ እቃዎችን በሚያጣምሙ ጊዜ

የ መለኪያ ክፍል

መወሰኛ የ መለኪያ ክፍል ለ ማቅረቢያዎች

ማስረጊያ ማስቆሚያ

በ tab ማስቆሚያ መካከል ያለውን ክፍተት መግለጫ

ማቅረቢያ (ለ ማቅረቢያ ብቻ)

በርቀት መቆጣጠሪያ ማስቻያ

እርስዎ ብሉቱዝ ማስቻል እንደሚፈልጉ ይወስኑ ለ ርቀት መቆጣጠሪያ ማስደነቂያ በሚሄድ ጊዜ ምልክቱን ያጥፉ የ ርቀት መቆጣጠሪያ ማስቻያ የ ርቀት መቆጣጠሪያ ለማሰናከል

መመጠኛ (በ መሳያ ብቻ)

መሳያ መጠን

የ መሳያ መጠን በ ማስመሪያዎች ላይ መወሰኛ

ተስማሚነቱ (የ ተወሰነ ሰነድ ማሰናጃ)

ለ አሁኑ ሰነድ በዚህ አካባቢ ማሰናጃዎች ዋጋ አላቸው

ለ ሰነድ አቀራረብ የ ማተሚያ መለኪያ ይጠቀሙ

የ ማተሚያ መለኪያ ይፈጸም እንደሆን መወሰኛ በ ማተሚያው ላይ እና በ መመልከቻው ማሳያ አቀራረብ ላይ እዚህ ሳጥን ውስጥ ምልክት ካልተደረገበት: የማተሚያ ነፃ እቅድ ይጠቀማል ለ መመልከቻ ማሳያ እና ለማተሚያ

የ ማስታወሻ ምልክት ለ አሁኑ ሰነድ ይህን ምርጫ ካሰናዱ እና ከዛ ሰነድ ካስቀመጡ: ለምሳሌ: በ አሮጌ binary አቀራረብ ውስጥ: ይህ ምርጫ አይቀመጥም: እርስዎ በኋላ ፋይል ቢከፍቱ ከ አሮጌው binary አቀራረብ ውስጥ ይህ ምርጫ በ ነባር ይሰናዳል

በ አንቀጾች እና በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ መካከል ክፍተት መጨመሪያ

መወሰኛ ለ LibreOffice ማስደነቂያ ማስሊያ ለ አንቀጽ ክፍተት በ ቀጥታ እንደ Microsoft PowerPoint.

Microsoft PowerPoint የ ታች ክፍተት መጨመሪያ ለ አንቀጽ ወደ ላይ ክፍተት ወደሚቀጥለው አንቀጽ ለ ማስላት ጠቅላላ ክፍተት በ ሁለቱም አንቀጾች መካከል LibreOffice ማስደነቂያ የሚጠቀመው ከ ሁለቱ ክፍተቶች መካከል ትልቁን ብቻ ነው