የ Microsoft Office እና LibreOffice ደንቦች ማዋዳደሪያ

የሚቀጥለው ሰንጠረዥ ዝርዝር የ Microsoft Office ገጽታዎች እና የ LibreOffice እኩያዎች ነው

Microsoft Office XP

LibreOffice

በራሱ ቅርጾች

የ እቃዎች አዳራሽ
ቅርጾች በ መሳያ እቃ መደርደሪያ ላይ (ዝርዝር መመልከቻ - እቃ መደርደሪያ - መሳያ )

ጉዳይ መቀየሪያ

ጉዳይ/ባህሪዎች

ይጫኑ እና ይጻፉ

በ ቀጥታ መጠቆሚያ

ሰነዶች ማወዳደሪያ እና ማዋሀጃ

ማወዳደሪያ

የ ሰነድ ካርታ

መቃኛ

መቀመሪያ መርማሪ

መርማሪ

መስመሮች እና የ ገጽ መጨረሻዎች

የ ጽሁፍ ፍሰት

ገጽ ማሰናጃ

አቀራረብ - ገጽ

ለ ሰንጠረዥ ይህን ይመልከቱ መመልከቻ - የ ገጽ መጨረሻ ቅድመ እይታ

ደብዳቤ ማዋሀጃ

ደብዳቤ መፍጠሪያ

ተጨማሪ

ለውጦች መከታተያ - ማሳያ

ዳታ ማነቃቂያ (in Excel)

የ ማነቃቂያ መጠን

እርስዎ በሚጽፉ ጊዜ ጽሁፍ መቀየሪያ

በራሱ አራሚ

ማሳያ/መደበቂያ

የማይታተሙ ባህሪዎች : የ ተደበቁ አንቀጾች

ፊደል እና ሰዋሰው ማረሚያ

ፊደል ማረሚያ

ለውጦች መከታተያ

ለውጦች - መቅረጫ

ማረጋገጫ

ማረጋገጫ

የ ስራ መጽሀፍ

ሰንጠረዥ

የ ስራ ወረቀት

ወረቀት

የሚካፈሉት የ ስራ መጽሀፍ

ትብብር