የ ሳምንት ቁጥር

የ ሳምንት ቁጥር የሚያሰላው የ ሳምንት ቁጥር ነው በ አመት ውስጥ ለ ውስጣዊ የ ቀን ዋጋ እንደ ተገለጸው በ ODF OpenFormula እና ተስማሚ ከ ሌሎች የ ሰንጠረዥ መተግባሪያዎች ጋር

ሁለት የ ሳምንት መቁጠሪያዎች የ ተደገፉ ናቸው:

ስርአት 1: መስከረም 1 የያዘው ሳምንት የ አመቱ መጀመሪያ ሳምንት ነው: እና ሳምንት 1. ይሆናል

ስርአት 2: ሐሙስን የያዘው ሳምንት የ አመቱ መጀመሪያ ሳምንት ነው: እና ሳምንት 1. ይሆናል: ይህ ማለት የ ሳምንት ቁጥር 1 ማንኛውም አመት ሳምንት መስከረም 4 የያዘ: ISO 8601 የሚገልጸው ይህ ስርአት እና ያ ሳምንት የሚጀምረው ሰኞ ነው

አገባብ

የ ሳምንት ቁጥር(ቁጥር [; ዘዴ])

ቁጥር የ ውስጥ ቀን ቁጥር ነው

ዘዴ የ ሳምንቱ መጀመሪያ ማሰናጃ እና የ ሳምንት ቁጥር መስጫ ስርአት: ይህ ደንብ በ ምርጫ ነው: ከ ተተወ ነባሩ ዋጋ 1. ነው

1 = እሑድ: ስርአት 1

2 = ሰኞ: ስርአት 1

11 = ሰኞ: ስርአት 1

12 = ማክሰኞ: ስርአት 1

13 = ረቡዕ: ስርአት 1

14 = ሐሙስ: ስርአት 1

15 = አርብ: ስርአት 1

16 = ቅዳሜ: ስርአት 1

17 = እሑድ: ስርአት 1

21 = ሰኞ: ስርአት 2 (ISO 8601)

150 = ሰኞ: ስርአት 2 (ISO 8601, for interoperability with Gnumeric)

ምሳሌዎች

=የ ሳምንት ቁጥር(ቀን(1995;1;1);1) ይመልሳል 1

=የ ሳምንት ቁጥር(ቀን(1995;1;1);2) ይመልሳል 52. ሳምንቱ የሚጀምረው ሰኞ ከሆነ: እሑድ ለ መጨረሻው ሳምንት ላለፈው አመት ውስጥ ይሆናል

=የ ሳምንት ቁጥር(ቀን(1995;1;1);21) ይመልሳል 52 ሳምንት 1 የሚጀምረው ሰኞ ነው 1995-01-02.

=የ ሳምንት ቁጥር(ቀን(1999;1;1);21) ይመልሳል 53 ሳምንት 1 የሚጀምረው ሰኞ ነው 1999-01-04.