የ ዌብ ግልጋሎት

አንዳንድ የ ዌብ ይዞታዎችን ያግኙ ከ URI.

አገባብ

የ ዌብ ግልጋሎት(URI)

URI: URI የ ዌብ ግልጋሎት በ ጽሁፍ ነው

ለምሳሌ

=የ ዌብ ግልጋሎት("http://api.openweathermap.org/data/2.5/forecast?q=Copenhagen,dk&mode=xml&units=metric")

የ ዌብ ገጽ ይዞታዎችን ይመልሳል ከ "http://api.openweathermap.org/data/2.5/forecast?q=Copenhagen,dk&mode=xml&units=metric"

ማጣሪያ የ XML

መፈጸሚያ የ Xመንገድ መግለጫ ለ XML ሰነድ

አገባብ

ማጣሪያ የ XML(የ XML ሰነድ: የ Xመንገድ መግለጫ)

የ XML ሰነድ (ያስፈልጋል): ዋጋ ያለው የ XML ማስተላለፊያ የያዘ.

የ Xመንገድ መግለጫ (ያስፈልጋል): ዋጋ ያለው የ Xመንገድ መግለጫ የያዘ

ለምሳሌ

=ማጣሪያ የ XML(WEBSERVICE("http://api.openweathermap.org/data/2.5/forecast?q=Copenhagen,dk&mode=xml&units=metric");"number(/weatherdata/forecast/time[2]/temperature/@value)")

ስለ ኮፐንሀገን የ አየር ንብረት መረጃ ይመልሳል