የ ስታትስቲክስ ተግባሮች ክፍል አንድ

መቁጠሪያ ከሆኑ

ይመልሳል መቁጠሪያ ለ ረድፎች ወይንም አምዶች መመዘኛውን ለሚያሟሉ በ በርካታ መጠኖች ውስጥ

B

የ ናሙና ምናልባቶች በ ባይኖሚያል ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

ባይኖሚያል(ሙከራዎች: የምናልባት ስኬት: ዝቅተኛ መጠንT1; ከፍተኛ መጠንT2)

ሙከራዎች ነፃ የ መሞከሪያ ቁጥር ነው

ምናልባት የ ተሳካው ምናልባት የ ተሳካው ነው ለ እያንዳንዱ ሙከራ

ሙከራ1 የሚገልጸው ዝቅተኛ መጠን የ ሙከራ ቁጥር ነው

ሙከራ2 (በ ምርጫ) የሚገልጸው የ ላይኛውን መጠን የ ሙከራ ቁጥር ነው

ለምሳሌ

ዳይስ አስር ጊዜ ቢወረወር ስድስትን ሁለት ጊዜ የ ማግኘት ምናልባት ምን ያህል ነው: ስድስትን የ ማግኘት ምናልባት (ወይንም ማንኛውንም ቁጥር) 1/6ኛ ነው: የሚቀጥለው መቀመሪያ እነዚህን ሁኔታዎች ያጠቃልላል

=B(10;1/6;2) ይመልሳል ምናልባት የ 29%.

RSQ

ስኴር ለ ፒርሰን ኮኦሪሌሽን ኮኦፊሺየንት የ ተሰጠውን ዋጋ መሰረት ባደረገ ይመልሳል RSQ (እንዲሁም ይባላል determination coefficient) የ ትክክለኘነት መለኪያ ነው ለ ማስተካከያ እና ለ ዝቅ ማድረጊያ መመርመሪያ መጠቀም ይቻላል

አገባብ

RSQ(ዳታ_Y:ዳታ_X)

ዳታY ማዘጋጃ ነው ወይንም የ ዳታ ነጥቦች መጠን

ዳታX ማዘጋጃ ነው ወይንም የ ዳታ ነጥቦች መጠን

ለምሳሌ

=RSQ(A1:A20;B1:B20) የ ኮኦፊሺየንት መወሰኛ ያሰላል ለ ሁለቱም ዳታ ስብስቦች በ አምዶች A እና B. ውስጥ

መቁጠሪያ

በ ክርክሩ ውስጥ ምን ያህል ቁጥር እንዳለ መቁጠሪያ ጽሁፍ ይተዋል አይቆጠርም

አገባብ

መቁጠሪያ(ዋጋ1: ዋጋ2; ... ዋጋ30)

ዋጋ 1, ዋጋ 2, ... ከ 1 እስከ 30 ያሉ ክርክሮች ናቸው የሚወክሉት ዋጋ ይቆጠራል

ለምሳሌ

የሚገቡት 2, 4, 6 እና ስምንት በ ዋጋ ከ 1-4 ሜዳዎች ውስጥ ይቆጠራሉ

=መቁጠሪያ(2;4;6;"ስምንት") = 3. ቁጥር መቁጠሪያ ስለዚህ 3.

በ ክፍል ቁጥር ውስጥ ሁኔታውን የሚያሟሉ

የ ክፍሎች ቁጥር ይመልሳል መመዘኛውን የሚያሟሉ በ ክፍሎች መጠን ውስጥ

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

በ ክፍል ቁጥር ውስጥ ሁኔታውን የሚያሟሉ(መጠን: መመዘኛ)

መጠን መጠን ነው መመዘኛው የሚፈጸምበት

መመዘኛ የሚያሳየው መመዘኛ በ ቁጥር መሰረት ነው: መግለጫ: ወይንም የ ባህሪ ሀረግ: እነዚህ መመዘኛዎች የሚወስኑት የትኞቹ ክፍሎች እንደሚቆጠሩ ነው: መደበኛ መግለጫ ካስቻሉ በ ማስሊያ ምርጫዎች ውስጥ እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ መፈለጊያ ጽሁፍ በ መደበኛ መግለጫ ውስጥ: ለምሳሌ: b.* ለ ሁሉም ክፍሎች ለሚጀምሩ በ b. ሁለገብ ካስቻሉ በ ማስሊያ ምርጫዎች ውስጥ እርስዎ ማስገባት ይችላሉ የ መፈለጊያ ጽሁፍ በ ሁለገብ ውስጥ: ለምሳሌ: b* ለ ሁሉም ክፍሎች ለሚጀምሩ በ b. እርስዎ እንዲሁም ማመልከት ይችላሉ የ ክፍል አድራሻ የ መፈለጊያ መመዘኛ የያዘውን: እርስዎ የሚፈልጉ ከሆነ ትክክለኛ ጽሁፍ: ጽሁፉን በ ድርብ የ ጥቅስ ምልክት መክበብ አለብዎት

ለምሳሌ

A1:A10 የ ክፍል መጠን ነው ቁጥሮች የያዘ 2000 እስከ 2009. ክፍል B1 ቁጥሮች ይዟል 2006. በ ክፍል B2: እርስዎ መቀመሪያ ያስገቡ:

=በ ክፍል ቁጥር ውስጥ ሁኔታውን የሚያሟሉ(A1:A10;2006) - ይህን ይመልሳል 1

=በ ክፍል ቁጥር ውስጥ ሁኔታውን የሚያሟሉ(A1:A10;B1) - ይህን ይመልሳል 1

=በ ክፍል ቁጥር ውስጥ ሁኔታውን የሚያሟሉ(A1:A10;">=2006") - ይህን ይመልሳል 4

=በ ክፍል ቁጥር ውስጥ ሁኔታውን የሚያሟሉ(A1:A10;"<"&B1) - ይህ B1 ከያዘ 2006 ይህን ይመልሳል 6

=በ ክፍል ቁጥር ውስጥ ሁኔታውን የሚያሟሉ(A1:A10;C2) ይህ ክፍል C2 ጽሁፍ ከያዘ >2006 የ ክፍሎች ቁጥር ይቆጥራል በ መጠን ውስጥ A1:A10 እነዚህ ናቸው >2006

ለ መቁጠር የ አሉታዊ ቁጥሮች ብቻ: =በ ክፍል ቁጥር ውስጥ ሁኔታውን የሚያሟሉ(A1:A10;"<0")

ባይኖሚያል ስርጭት

ለ እያንዳንዱ ደንብ የ ምናልባት ለ ባይኖሚያል ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

የ ባይኖሚያል ስርጭት(X; ሙከራ: መጀመሪያ ነጥብ: ጥርቅም)

X በ ሙከራ ስብስቦች ውስጥ የ ተሳካው ቁጥር ነው

ሙከራዎች ነፃ የ መሞከሪያ ቁጥር ነው

ምናልባት የ ተሳካው ምናልባት የ ተሳካው ነው ለ እያንዳንዱ ሙከራ

የ ተጠራቀመ = 0 የሚያሰላው ምናልባት ነው ለ ነጠላ ሁኔታ እና የ ተጠራቀመ = 1 የሚያሰላው የ ተጠራቀመ ምናልባት ነው

ለምሳሌ

=ምናልባት ለ ባይኖሚያል ስርጭት(A1;12;0.5;0) ያሳያል (ዋጋዎቹ ከሆኑ 012 ይገባሉ ለ A1)ምናልባት ለ 12 ለ ሳንቲም መገልበጫ በ ራስ ይመጣል በ ትክክል ቁጥር ጊዜ እንደገባው በ A1. ውስጥ

=ምናልባት ለ ባይኖሚያል ስርጭት(A1;12;0.5;1) ያሳያል የ ተጠራቀመ ምናልባት ለ ተመሳሳይ ተከታታዮች: ለምሳሌ: ከሆነ A1 = 4, የ ተጠራቀመ ምናልባት ለ ተከታታዮች ነው: 0, 1, 2, 3 ወይንም 4 ጊዜዎች ራስ (ምንም-አያካትትም ወይንም).

ባይኖሚያል.ስርጭት

ለ እያንዳንዱ ደንብ የ ምናልባት ለ ባይኖሚያል ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

የ ባይኖሚያል.ስርጭት(X; ሙከራ: መጀመሪያ ነጥብ: ጥርቅም)

X በ ሙከራ ስብስቦች ውስጥ የ ተሳካው ቁጥር ነው

ሙከራዎች ነፃ የ መሞከሪያ ቁጥር ነው

ምናልባት የ ተሳካው ምናልባት የ ተሳካው ነው ለ እያንዳንዱ ሙከራ

የ ተጠራቀመ = 0 የሚያሰላው ምናልባት ነው ለ ነጠላ ሁኔታ እና የ ተጠራቀመ = 1 የሚያሰላው የ ተጠራቀመ ምናልባት ነው

ለምሳሌ

=ምናልባት ለ ባይኖሚያል ስርጭት(A1;12;0.5;0) ያሳያል (ዋጋዎቹ ከሆኑ 012 ይገባሉ ለ A1)ምናልባት ለ 12 ለ ሳንቲም መገልበጫ በ ራስ ይመጣል በ ትክክል ቁጥር ጊዜ እንደገባው በ A1. ውስጥ

=ምናልባት ለ ባይኖሚያል ስርጭት(A1;12;0.5;1) ያሳያል የ ተጠራቀመ ምናልባት ለ ተመሳሳይ ተከታታዮች: ለምሳሌ: ከሆነ A1 = 4, የ ተጠራቀመ ምናልባት ለ ተከታታዮች ነው: 0, 1, 2, 3 ወይንም 4 ጊዜዎች ራስ (ምንም-አያካትትም ወይንም).

ባይኖሚያል.ግልባጭ

የ ትንሹን ዋጋ ይመልሳል ለ ተጠራቀመ ባይኖሚያል ስርጭት ይበልጥ ወይንም እኩል ይሆን እንደሆን ከ መመዘኛ ዋጋ ጋር

አገባብ

ባይኖሚያል.ግልባጭ(ሙከራዎች: የ ሙከራ ስኬቶች: አልፋ)

ሙከራዎች ጠቅላላ የ ሙከራዎች ቁጥር

ምናልባት የ ተሳካው ምናልባት የ ተሳካው ነው ለ እያንዳንዱ ሙከራ

አልፋ የ ድንበር ምናልባት ሊገኝ የሚችለው ወይንም ከ መጠኑ ያለፈው

ለምሳሌ

=የ ባይኖሚያ ምናልባት ስርጭት.ግልባጭ(8;0.6;0.9) ይመልሳል 7 የ ትንሹን ዋጋ ይመልሳል ለ ተጠራቀመ ባይኖሚያል ስርጭት ይበልጥ ወይንም እኩል ይሆን እንደሆን ከ መመዘኛ ዋጋ ጋር

ባዶ መቁጠሪያ

የ ባዶ ክፍሎች ቁጥር ይመልሳል

አገባብ

ባዶ መቁጠሪያ(መጠን)

የ ባዶ ክፍሎች ቁጥር ይመልሳል በ ክፍል መጠን ውስጥ መጠን

ለምሳሌ

=ባዶ መቁጠሪያ(A1:B2) ይመልሳል 4 እነዚህ ክፍሎች A1, A2, B1, እና B2 ሁሉም ባዶ ከሆኑ

ኢንተርሴፕት

መስመሩ የሚገናኝበትን ነጥብ ማስሊያ የ y-ዋጋዎች በ መጠቀም ያልታወቀ የ x-ዋጋዎች እና የ y-ዋጋዎች

አገባብ

ኢንተርሴፕት(ዳታY: ዳታX)

ዳታ Y ለ መመልከቻ ወይንም ለ ዳታ ጥገኛ ማሰናጃ ነው

ዳታ X ለ መመልከቻ ወይንም ለ ዳታ ጥገኛ ማሰናጃ ነው

ስሞች ማዘጋጃ ወይንም ማመሳከሪያዎ ቁጥሮች የያዙ እዚህ መጠቀም አለብዎት: ቁጥሮች በ ቀጥታ ማስገባት ይችላሉ

ለምሳሌ

ኢንተርሴፕት ለ ማስላት ይጠቀሙ ክፍሎች D3:D9 እንደ የ y ዋጋ እና C3:C9 እንደ የ x ዋጋ ከ ሰንጠረዥ ምሳሌ ውስጥ: ማስገቢያው እንደሚከተለው ነው:

=ኢንተርሴፕት(D3:D9;C3:C9) = 2.15.

ክርክር መቁጠሪያ

በ ክርክሩ ውስጥ ምን ያህል ዋጋዎች እንዳሉ መቁጠሪያ የ ገቡ ጽሁፎች ይቆጠራሉ: ምንም ባዶ ሀረግ ቢይዙም እንደ እርዝመት 0. ክርክር ማዘጋጃ ወይንም ማመሳከሪያ: ባዶ ክፍሎች ወደ ማዘጋጃ ወይንም ማመሳከሪያ ይተዋል

አገባብ

ክርክር መቁጠሪያ(ዋጋ1: ዋጋ2: ... ዋጋ30)

ዋጋ 1, ዋጋ 2, ... ከ 1 እስከ 30 ያሉ ክርክሮች ናቸው የሚወክሉት ዋጋ ይቆጠራል

ለምሳሌ

የሚገቡት 2, 4, 6 እና ስምንት በ ዋጋ ከ 1-4 ሜዳዎች ውስጥ ይቆጠራሉ

=ክርክር መቁጠሪያ(2;4;6;"ስምንት") = 4. የ መቁጠሪያ ዋጋ ስለዚህ 4.

የ ቀኝ-ጭራ ምናልባት የ ቺ ስኴር.ስርጭት.ግልባጭ

የ ባለ አንድ-ጭራ ምናልባት ለ ቺ ስኴር-ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

የ ቀኝ-ጭራ ምናልባት የ ቺ ስኴር.ስርጭት.ግልባጭ (ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት)

ቁጥር ዋጋ ነው ለ ስህተት ምናልባት

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ለ መሞከሪያ

ለምሳሌ

ዳይ ቢወረወር 1020 ጊዜ: የ ዳይ ቁጥሮች ከ 1 እስከ 6 የሚወጣው 195, 151, 148, 189, 183 እና 154 ጊዜ ነው (የታዩት ዋጋዎች) መላምት: ዳይ የ ተወሰነ አይደለም ለ መሞከር

የ ቺ ስኴር ስርጭት ለ በደፈናው ናሙና የሚወሰነው በ መቀመሪያ ነው ከ ላይ በ ተሰጠው መሰረት: የሚጠበቀው ዋጋ ለ ተሰጠው ቁጥር በ ዳይ ላይ ለ n ጊዜ 1/6, ስለዚህ 1020/6 = 170, መቀመሪያ ይመልሳል የ ቺ ስኴር ዋጋ 13.27.

ይህ (የታየው) የ ቺ ስኴር ይበልጣል ከ ወይንም እኩል ነው ከ (አስተያየት) የ ቺ ስኴር የ ባለ አንድ-ጭራ ምናልባት: መላምት ይወገዳል: ልዩነቱ በ አስተያየት እና በሞመከሪያ መካከል በጣም ትልቅ ነው: የታየው የ ቺ ስኴር ያንሳል ከ የ ባለ አንድ-ጭራ ምናልባት: መላምት ያረጋገጣል ከታየው ምናልባት ስህተት ውስጥ

=ቺስኴር.ግልባጭ.የ ቀኝ ጭራ(0.05;5) ይመልሳል 11.0704976935.

=ቺስኴር.ግልባጭ.የ ቀኝ ጭራ(0.02;5) ይመልሳል 13.388222599.

የ ምናልባት ስህተት ከሆነ 5%, ዳይ እውነት አይደለም: የ ምናልባት ስህተት ከሆነ 2%, የ ተወሰነ መሆኑን ለማመን ምንም ምክንያት አይኖርም

የ ቤታ ስርጭት ተግባር

የ ተጠራቀመ ስርጭት ተግባር ይመልሳል

አገባብ

የ ቤታ ስርጭት ተግባር(ቁጥር: አልፋ: ቤታ: መጀመሪያ: መጨረሻ: የ ተጠራቀመ)

ቁጥር ዋጋ ነው በ መጀመሪያ እና መጨረሻ መካከል የሚገኝ ተግባር ለ መገምገም

አልፋ የ ስርጭት ደንብ ነው

ቤታ የ ስርጭት ደንብ ነው

መጀመሪያ (በ ምርጫ) የ ዝቅተኛው ጠርዝ ለ ቁጥር

መጨረሻ (በ ምርጫ) የ ዝቅተኛው ጠርዝ ለ ቁጥር

የ ተጠራቀመ (በ ምርጫ) መሆን ይችላል 0 ወይንም ሀሰት ለማስላት የ ምናልባት መጠን ተግባር: ሌላ ማንኛውም ዋጋ መሆን ይችላል ወይንም እውነት ወይንም ማስቀረት ይቻላል ለማስላት የ ተጠራቀመ ስርጭት ተግባር

በ LibreOffice ሰንጠረዥ ተግባር ውስጥ: ደንቦች ምልክት ይደረግባቸዋል እንደ "በ ምርጫ" መተው ይችላሉ ሌላ የሚቀጥል ደንብ ከሌላ: ለምሳሌ: አንድ ተግባር አራት ደንቦች ካሉት: የ መጨረሻዎቹ ሁለት ደንቦች ምልክት ከ ተደረገባቸው እንደ "በ ምርጫ": እርስዎ መተው ይችላሉ ደንብ 4 ወይንም ደንብ 3 እና 4, ነገር ግን መተው አይችሉም ደንብ 3 ብቻውን

ለምሳሌ

=የ ቤታ ስርጭት(0.75;3;4) ይመልሳል ዋጋ 0.96

የ ቤታ ስርጭት ግልባጭ ተግባር

የ ተጠራቀመ የ ቤታ ምናልባት ጥልቀት ተግባር ግልባጭ ይመልሳል

አገባብ

የ ቤታ ስርጭት ግልባጭ(ቁጥር: አልፋ: ቤታ: መጀመሪያ: መጨረሻ)

ቁጥር ዋጋ ነው በ መጀመሪያ እና መጨረሻ መካከል የሚገኝ ተግባር ለ መገምገም

አልፋ የ ስርጭት ደንብ ነው

ቤታ የ ስርጭት ደንብ ነው

መጀመሪያ (በ ምርጫ) የ ዝቅተኛው ጠርዝ ለ ቁጥር

መጨረሻ (በ ምርጫ) የ ዝቅተኛው ጠርዝ ለ ቁጥር

በ LibreOffice ሰንጠረዥ ተግባር ውስጥ: ደንቦች ምልክት ይደረግባቸዋል እንደ "በ ምርጫ" መተው ይችላሉ ሌላ የሚቀጥል ደንብ ከሌላ: ለምሳሌ: አንድ ተግባር አራት ደንቦች ካሉት: የ መጨረሻዎቹ ሁለት ደንቦች ምልክት ከ ተደረገባቸው እንደ "በ ምርጫ": እርስዎ መተው ይችላሉ ደንብ 4 ወይንም ደንብ 3 እና 4, ነገር ግን መተው አይችሉም ደንብ 3 ብቻውን

ለምሳሌ

=የ ቤታ ስርጭት ግልባጭ(0.5;5;10) ይመልሳል ዋጋ 0.33.

የ ቤታ.ግልባጭ

የ ተጠራቀመ የ ቤታ ምናልባት መጠን ተግባር ግልባጭ ይመልሳል

አገባብ

የ ቤታ.ግልባጭ(ቁጥር: አልፋ: ቤታ: መጀመሪያ: መጨረሻ)

ቁጥር ዋጋ ነው በ መጀመሪያ እና መጨረሻ መካከል የሚገኝ ተግባር ለ መገምገም

አልፋ የ ስርጭት ደንብ ነው

ቤታ የ ስርጭት ደንብ ነው

መጀመሪያ (በ ምርጫ) የ ዝቅተኛው ጠርዝ ለ ቁጥር

መጨረሻ (በ ምርጫ) የ ዝቅተኛው ጠርዝ ለ ቁጥር

በ LibreOffice ሰንጠረዥ ተግባር ውስጥ: ደንቦች ምልክት ይደረግባቸዋል እንደ "በ ምርጫ" መተው ይችላሉ ሌላ የሚቀጥል ደንብ ከሌላ: ለምሳሌ: አንድ ተግባር አራት ደንቦች ካሉት: የ መጨረሻዎቹ ሁለት ደንቦች ምልክት ከ ተደረገባቸው እንደ "በ ምርጫ": እርስዎ መተው ይችላሉ ደንብ 4 ወይንም ደንብ 3 እና 4, ነገር ግን መተው አይችሉም ደንብ 3 ብቻውን

ለምሳሌ

=የ ቤታ.ግልባጭ(0.5;5;10) ይመልሳል ዋጋ 0.3257511553.

የ ተጠራቀመ.ስርጭት

የ ቤታ ተግባር ይመልሳል

አገባብ

የ ተጠራቀመ.ስርጭት(ቁጥር: አልፋ: ቤታ: የ ተጠራቀመ: መጀመሪያ: መጨረሻ)

ቁጥር (ያስፈልጋል) ዋጋ ነው በ መጀመሪያ እና በ መጨረሻ መካከል የሚገኝ ተግባር ለ መገምገም

አልፋ (ያስፈልጋል) የ ስርጭት ደንብ ነው

ቤታ (ያስፈልጋል) የ ስርጭት ደንብ ነው

የ ተጠራቀመ (ያስፈልጋል) መሆን ይችላል 0 ወይንም ሀሰት ለማስላት የ ምናልባት መጠን ተግባር: ሌላ ማንኛውም ዋጋ መሆን ይችላል ወይንም እውነት ወይንም ማስቀረት ይቻላል ለማስላት የ ተጠራቀመ ስርጭት ተግባር

መጀመሪያ (በ ምርጫ) የ ዝቅተኛው ጠርዝ ለ ቁጥር

መጨረሻ (በ ምርጫ) የ ዝቅተኛው ጠርዝ ለ ቁጥር

በ LibreOffice ሰንጠረዥ ተግባር ውስጥ: ደንቦች ምልክት ይደረግባቸዋል እንደ "በ ምርጫ" መተው ይችላሉ ሌላ የሚቀጥል ደንብ ከሌላ: ለምሳሌ: አንድ ተግባር አራት ደንቦች ካሉት: የ መጨረሻዎቹ ሁለት ደንቦች ምልክት ከ ተደረገባቸው እንደ "በ ምርጫ": እርስዎ መተው ይችላሉ ደንብ 4 ወይንም ደንብ 3 እና 4, ነገር ግን መተው አይችሉም ደንብ 3 ብቻውን

ምሳሌዎች

=ቤታ.ስርጭት(2;8;10;1;1;3) ይመልሳል ዋጋ 0.6854706

=ቤታ.ስርጭት(2;8;10;0;1;3) ይመልሳል ዋጋ 1.4837646

የ ቺ መሞከሪያ

የ ልዩነት ምናልባት ለ በደፈናው ስርጭት ለ ሁለት ተከታታይ መሞከሪያዎች የ ቺ ስኴር-መሞከሪያ መሰረት ባደረገ ነፃ ለመሆን የ ቺ ስኴር-መሞከሪያ ይመልሳል የ ቺ-ስኴር ስርጭት ለ ዳታው

ምናልባት የሚወሰነው በ ቺ ስርጭት ነው: እንዲሁም መወሰን ይቻላል በ የ ቺ ስርጭት: ይህ ቺ ስኴር በ ደፈናው ናሙና ማለፍ አለበት እንደ ደንብ ከ ዳታ ረድፍ ይልቅ

አገባብ

የ ቺ መሞከሪያ(ዳታB: ዳታE)

ዳታB ማዘጋጃ ነው ለሚታየው

ዳታE መጠን ነው ለሚጠበቀው ዋጋ

ለምሳሌ

ዳታ_B (ታይቷል)

ዳታ_E (የሚጠበቅ)

1

195

170

2

151

170

3

148

170

4

189

170

5

183

170

6

154

170

=የ ቺ መሞከሪያ(A1:A6;B1:B6) እኩል ነው ከ 0.02. ይህ ምናልባት ነው በቂ ነው ለታየው ዳታ አስተያየት ለ ቺ-ስኴር ስርጭት

የ ቺ ስርጭት

የ ምናልባት ዋጋ ይመልሳል ለ ተጠቆመው ለ ቺ ስኴር መላምት ማረጋገጫ: የ ቺ ስርጭት ያወዳድራል ከ ቺ ስኴር ዋጋ ጋር ለ ተሰጠው በ ደፈናው ናሙና ለሚሰላው ድምር (የሚታየው ዋጋ-ለሚጠበቀው ዋጋ)^2/ ለሚጠበቀው ዋጋ ለ ሁሉም ዋጋዎች አስተያየት ለ ቺ ስኴር ስርጭት እና ይወስናል ለዚህ ምናልባት ስህተት ለሚሞከረው መላምት

ምናልባት የሚወሰነው በ ቺ ስርጭት ነው እንዲሁም መወሰን ይቻላል በ ቺ መሞከሪያ

አገባብ

የ ቺ ስርጭት(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት)

ቁጥር የ ቺ-ስኴር ዋጋ ለ በ ደፈናው ናሙና የሚጠቀሙበት ለ መወሰን የ ምናልባት ስህተት

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ለ መሞከሪያ

ለምሳሌ

=የ ቺ ስርጭት(13.27; 5) እኩል ነው ከ 0.02.

የ ቺ ስኴር ዋጋ ለ በደፈናው ናሙና 13.27 ከሆነ እና ሙከራው የ 5 ዲግሪዎች ነፃነት ካለው: ከዛ መላምቱ ይታሰባል በ ምናልባት ስህተት 2%.

የ ቺ ስኴር ስርጭት

የ ምናልባት መጠን ተግባር ይመልሳል ወይንም የ ተጠራቀመ ስርጭት ተግባር ለ ቺ-ስኴር ስርጭት

አገባብ

የ ቺ ስኴር ስርጭት(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት: የ ተጠራቀመ)

ቁጥር ቁጥር ነው የ ተግባር ዋጋ የሚሰላበት

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ነው ለ ቺ-ስኴር ተግባር

የ ተጠራቀመ (በ ምርጫ) መሆን ይችላል 0 ወይንም ሀሰት ለማስላት የ ምናልባት መጠን ተግባር: ሌላ ማንኛውም ዋጋ መሆን ይችላል ወይንም እውነት ወይንም ማስቀረት ይቻላል ለማስላት የ ተጠራቀመ ስርጭት ተግባር

የ ቺ ስኴር ግልባጭ

የ ቺ ስኴር ስርጭት ግልባጭ

አገባብ

ምናልባት የ ምናልባት ዋጋ ነው: የ ቺ-ስኴር ስርጭት ግልባጭ የሚሰላበት

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ነው ለ ቺ-ስኴር ተግባር

የ ቺ ስኴር.መሞከሪያ

የ ልዩነት ምናልባት ለ በደፈናው ስርጭት ለ ሁለት ተከታታይ መሞከሪያዎች የ ቺ ስኴር-መሞከሪያ መሰረት ባደረገ ነፃ ለመሆን የ ቺ ስኴር.መሞከሪያ ይመልሳል የ ቺ-ስኴር ስርጭት ለ ዳታው

ምናልባት የሚወሰነው በ ቺ ስኴር.መሞከሪያ እንዲሁም መወሰን ይቻላል በ ቺ ስኴር ስርጭት: ይህ ቺ ስኴር በ ደፈናው ናሙና ማለፍ አለበት እንደ ደንብ ከ ዳታ ረድፍ ይልቅ

አገባብ

የ ቺ ስኴር.መሞከሪያ(ዳታB: ዳታE)

ዳታB ማዘጋጃ ነው ለሚታየው

ዳታE መጠን ነው ለሚጠበቀው ዋጋ

ለምሳሌ

ዳታ_B (ታይቷል)

ዳታ_E (የሚጠበቅ)

1

195

170

2

151

170

3

148

170

4

189

170

5

183

170

6

154

170

=የ ቺ መሞከሪያ(A1:A6;B1:B6) እኩል ነው ከ 0.0209708029. ይህ ምናልባት ነው በቂ ነው ለታየው ዳታ አስተያየት ለ ቺ-ስኴር ስርጭት

የ ቺ ስኴር.ስርጭት

የ ምናልባት መጠን ተግባር ይመልሳል ወይንም የ ተጠራቀመ ስርጭት ተግባር ለ ቺ-ስኴር ስርጭት

አገባብ

የ ቺ ስኴር.ስርጭት(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት: የ ተጠራቀመ)

ቁጥር የ ቺ-ስኴር ዋጋ ለ በ ደፈናው ናሙና የሚጠቀሙበት ለ መወሰን የ ምናልባት ስህተት

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ለ መሞከሪያ

የ ተጠራቀመ መሆን ይችላል 0 ወይንም ሀሰት ለማስላት የ ምናልባት መጠን ተግባር: ሌላ ማንኛውም ዋጋ መሆን ይችላል ወይንም እውነት ለ ማስላት የ ተጠራቀመ ስርጭት ተግባር

ለምሳሌ

=የ ቺ ስኴር.ስርጭት(3; 2; 0) እኩል ነው ከ 0.1115650801, የ ምናልባት መጠን ተግባር ከ 2 ዲግሪዎች ነፃነት ጋር: በ x = 3.

=የ ቺ ስኴር.ስርጭት(3; 2; 1) እኩል ነው ከ 0.7768698399, የ ተጠራቀመው የ ቺ ስኴር-ስርጭት ከ 2 ዲግሪዎች ነፃነት: በ ዋጋ x = 3

የ ቺ ስኴር.ስርጭት.የ ቀኝ-ጭራ

የ ምናልባት ዋጋ ይመልሳል ለ ተጠቆመው ለ ቺ ስኴር መላምት ማረጋገጫ: የ ቺ ስኴር ስርጭት የ ቀኝ-ጭራ ያወዳድራል ከ ቺ ስኴር ዋጋ ጋር ለ ተሰጠው በ ደፈናው ናሙና ለሚሰላው ድምር (የሚታየው ዋጋ-ለሚጠበቀው ዋጋ)^2/ ለሚጠበቀው ዋጋ ለ ሁሉም ዋጋዎች አስተያየት ለ ቺ ስኴር ስርጭት እና ይወስናል ለዚህ ምናልባት ስህተት ለሚሞከረው መላምት

ምናልባት የሚወሰነው በ ቺ ስኴር.ስርጭት የ ቀኝ-ጭራ ነው እንዲሁም መወሰን ይቻላል በ ቺ መሞከሪያ

አገባብ

ቺ ስኴር.ስርጭት የ ቀኝ-ጭራ(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት)

ቁጥር የ ቺ-ስኴር ዋጋ ለ በ ደፈናው ናሙና የሚጠቀሙበት ለ መወሰን የ ምናልባት ስህተት

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ለ መሞከሪያ

ለምሳሌ

=የ ቺ ስኴር.ስርጭት የ ቀኝ-ጭራ(13.27; 5) እኩል ነው ከ 0.0209757694.

የ ቺ ስኴር ዋጋ ለ በደፈናው ናሙና 13.27 ከሆነ እና ሙከራው የ 5 ዲግሪዎች ነፃነት ካለው: ከዛ መላምቱ ይታሰባል በ ምናልባት ስህተት 2%.

የ ቺ ስኴር.ግልባጭ

የ ግራ-ጭራ ምናልባት ለ ቺ-ስኴር ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

የ ቺ ስኴር.ግልባጭ(ምናልባት: የ ዲግሪዎች ነፃነት)

ምናልባት የ ምናልባት ዋጋ ነው: የ ቺ-ስኴር ስርጭት ግልባጭ የሚሰላበት

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ነው ለ ቺ-ስኴር ተግባር

ለምሳሌ

=የ ቺ ስኴር.ግልባጭ(0,5;1) ይመልሳል 0.4549364231.

የ ቺ ግልባጭ

የ ባለ አንድ-ጭራ ምናልባት ለ ቺ ስኴር-ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

የ ቺ ግልባጭ(ቁጥር: የ ዲግሪዎች ነፃነት)

ቁጥር ዋጋ ነው ለ ስህተት ምናልባት

የ ዲግሪዎች ነፃነት የ ዲግሪዎች ነፃነት ለ መሞከሪያ

ለምሳሌ

ዳይ ቢወረወር 1020 ጊዜ: የ ዳይ ቁጥሮች ከ 1 እስከ 6 የሚወጣው 195, 151, 148, 189, 183 እና 154 ጊዜ ነው (የታዩት ዋጋዎች) መላምት: ዳይ የ ተወሰነ አይደለም ለ መሞከር

የ ቺ ስኴር ስርጭት ለ በደፈናው ናሙና የሚወሰነው በ መቀመሪያ ነው ከ ላይ በ ተሰጠው መሰረት: የሚጠበቀው ዋጋ ለ ተሰጠው ቁጥር በ ዳይ ላይ ለ n ጊዜ 1/6, ስለዚህ 1020/6 = 170, መቀመሪያ ይመልሳል የ ቺ ስኴር ዋጋ 13.27.

ይህ (የታየው) የ ቺ ስኴር ይበልጣል ከ ወይንም እኩል ነው ከ (አስተያየት) የ ቺ ስኴር የ ባለ አንድ-ጭራ ምናልባት: መላምት ይወገዳል: ልዩነቱ በ አስተያየት እና በሞመከሪያ መካከል በጣም ትልቅ ነው: የታየው የ ቺ ስኴር ያንሳል ከ የ ባለ አንድ-ጭራ ምናልባት: መላምት ያረጋገጣል ከታየው ምናልባት ስህተት ውስጥ

=የ ቺ ግልባጭ(0.05;5) ይመልሳል 11.07.

=የ ቺ ግልባጭ(0.02;5) ይመልሳል 13.39.

የ ምናልባት ስህተት ከሆነ 5%, ዳይ እውነት አይደለም: የ ምናልባት ስህተት ከሆነ 2%, የ ተወሰነ መሆኑን ለማመን ምንም ምክንያት አይኖርም

የ ኤክስፖኔንሺያል ስርጭት

የ ኤክስፖኔንሺያል ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

የ ኤክስፖኔንሺያል ስርጭት(ቁጥር: ላምባዳ: የ ተጠራቀመው)

ቁጥር ዋጋ ነው ለ ተግባር

ላምባዳ የ ዋጋ ደንብ ነው

ጥርቅም የ ሎጂካል ዋጋ ነው የሚወስን የ ተግባር ፎርም ጥርቅም = 0 የሚያሰላው የ መጠን ተግባር ነው: እና ጥርቅም = 1 የሚያሰላው ስርጭት ነው

ለምሳሌ

=ኤክስፖነኒሺያል ስርጭት(3;0.5;1) ይመልሳል 0.78.

የ ኤክስፖኔንሺያል.ስርጭት

የ ኤክስፖኔንሺያል ስርጭት ይመልሳል

አገባብ

የ ኤክስፖኔንሺያል.ስርጭት(ቁጥር: ላምባዳ; የ ተጠራቀመው)

ቁጥር ዋጋ ነው ለ ተግባር

ላምባዳ የ ዋጋ ደንብ ነው

ጥርቅም የ ሎጂካል ዋጋ ነው የሚወስን የ ተግባር ፎርም ጥርቅም = 0 የሚያሰላው የ መጠን ተግባር ነው: እና ጥርቅም = 1 የሚያሰላው ስርጭት ነው

ለምሳሌ

=ኤክስፖነኒሺያል.ስርጭት(3;0.5;1) ይመልሳል 0.7768698399.