የ ሰንጠረዥ ተግባሮች

ይህ ክፍል የያዘው መግለጫ የ ሰንጠረዥ ተግባሮች ከ ምሳሌዎች ጋር ነው

ይህን ትእዛዝ ለ መፈጸም...

ማስገቢያ - ተግባር - ምድብ ሰንጠረዥ


የ ስህተት.አይነት

የ ተወሰነ የ ስህተት አይነት ዋጋ የሚወክል ይመልሳል #ዝ/አ: ስህተት ከሌለ

DDE

ይመልሳል ውጤት የ DDE-መሰረት ያደረገ አገናኝ የ ተገናኘው ይዞታ መጠን ወይንም ከፍል ከ ተቀየረ: የሚመለሰው ዋጋ እንዲሁም ይቀየራል: እርስዎ ሰንጠረዥ እንደገና መጫን አለብዎት ወይንም ይምረጡ ማረሚያ - አገናኝ የ ተሻሻለውን አገናኝ ለ መመልከት: መስቀልኛ-መምሪያ አገናኝ ይመልከቱ: ለምሳሌ: ከ LibreOffice መግጠሚያ በ Windows machine በማስኬድ የ ሰነድ መፍጠሪያ በ Linux machine, የ ተፈቀደ አይደለም

አገባብ

DDE("ሰርቨር": "ፋይል": "መጠን": ዘዴ)

ሰርቨር የ ሰርቨር መተግበሪያ ስም ነው LibreOffice መተግበሪያዎች የ ሰርቨር ስም አላቸው "soffice".

ፋይል ሙሉ የ ፋይል ስም ነው: መንገድ ያካትታል

መጠን የሚገመገመውን ዳታ የያዘው ቦታ ነው

ዘዴ ደንብ ነው በ ምርጫ ዘዴ መቆጣጠሪያ የ DDE ሰርቨር መቀየሪያ ዳታ ወደ ቁጥሮች

ዘዴ

ተፅእኖ

0 ወይንም አልተገኘም

የ ቁጥር አቀራረብ ለ "ነባር" የ ክፍል ዘዴ

1

ዳታ ሁልጊዜ የሚተረጎመው እንደ መደበኛ የ US እንግሊዝኛ አቀራረብ ነው

2

ዳታ ተፈልጎ የሚገኘው እንደ ጽሁፍ ነው: ለ ቁጥር መቀየር አይቻልም


ለምሳሌ

=ሀይለኛ ዳታ መቀያየሪያ("soffice";"c:\office\document\data1.ods.";"sheet1.A1") ያነባል ይዞታዎች የ ክፍል A1 በ ወረቀት1 ለ LibreOffice ለ ሰንጠረዥ ዳታ1.ods.

=ሀይለኛ ዳታ መቀያየሪያ("soffice";"c:\office\document\motto.odt.";"የ ዛሬ መመሪያ") ይመልሳል መመሪያ በ ክፍል ውስጥ የያዘውን በዚህ መቀመሪያ ውስጥ: መጀመሪያ እርስዎ ማስገባት አለብዎት መስመር በ መመሪያ.sxw ሰነድ ውስጥ በያዘው ውስጥ: የ መመሪያ ጽሁፍ መገለጽ አለበት የ መጀመሪያው መስመር በ ተሰየመው ክፍል ውስጥ የ ዛሬ መመሪያ (በ LibreOffice መጻፊያ ውስጥ ማስገቢያ - ክፍል ) መመሪያው ከ ተሻሻለ (እና ከ ተቀመጠ) በ LibreOffice የ መጻፊያ ሰነድ: መመሪያ ይሻሻላል ለ ሁሉም LibreOffice ሰንጠረዥ ክፍል ይህ ሀይለኛ ዳታ መቀያየሪያ በሚገለጽበት

HYPERLINK

እርስዎ በሚጫኑ ጊዜ HYPERLINK ተግባር የያዘ ክፍል ላይ: የ hyperlink ይከፈታል

እርስዎ ከ ተጠቀሙ በ ምርጫ የ ጽሁፍ ክፍል ደንብ: የ መቀመሪያ ፈልጎ ያገኛል URL, እና ከዛ ያሳያል ጽሁፍ ወይንም ቁጥር

የ ምክር ምልክት ለ መክፈት hyperlinked ክፍል በ ፊደል ገበታ: ይምረጡ ክፍሉን: ይጫኑ F2 ወደ ማረሚያ ዘዴ ለ መግባት: መጠቆሚያውን ከ hyperlink ፊት ለ ፊት ያድርጉ: እና ከዛ ይጫኑ Shift+F10, እና ከዛ ይምረጡ Hyperlink መክፈቻ

አገባብ

HYPERLINK("URL") or HYPERLINK("URL"; "CellText")

URL መወሰኛ የ አገናኝ ኢላማ: በ ምርጫ የ ጽሁፍ ክፍል ደንብ ጽሁፍ ወይንም ቁጥር ነው የሚታየው በ ክፍል ውስጥ እና ይመለሳል እንደ ውጤት: የ ጽሁፍ ክፍል ደንብ አልተወሰነም: የ URL ይታያል በ ጽሁፍ ክፍል ውስጥ እና እንደ ውጤት ይመለሳል

ቁጥር 0 ይመለሳል ለ ባዶ ክፍሎች እና matrix አካላቶች

ለምሳሌ

=HYPERLINK("http://www.example.org") ጽሁፍ ማሳያ "http://www.example.org" በ ክፍል ውስጥ እና መፈጸሚያ የ hyperlink http://www.example.org በሚጫኑ ጊዜ

=HYPERLINK("http://www.example.org";"እዚህ ይጫኑ") ጽሁፍ ማሳያ "እዚህ ይጫኑ" በ ክፍል ውስጥ እና መፈጸሚያ የ hyperlink http://www.example.org በሚጫኑ ጊዜ

=HYPERLINK("http://www.example.org";12345) ቁጥር ማሳያ 12345 እና መፈጸሚያ hyperlink http://www.example.org በሚጫኑ ጊዜ

=HYPERLINK($B4) ይህ ክፍል B4 የያዘው http://www.example.org ተግባር ይጨምራል http://www.example.org ለ URL በ hyperlink ክፍል እና ተመሳሳይ ጽሁፍ ይመልሳል ለ መቀመሪያ ውጤት የሚጠቀምበት

=HYPERLINK("http://www.";"Click ") & "example.org" ጽሁፍ ያሳያል: ይጫኑ example.org በ ክፍል ውስጥ እና ይፈጽሙ hyperlink http://www.example.org በሚጫኑ ጊዜ ይፈጠራል

=HYPERLINK("#ወረቀት1.A1";"ወደ ላይ መሄጃ") ያሳያል ጽሁፍ ወደ ላይ መሄጃ እና ይዘላል ወደ ክፍል ወረቀት1.A1 በዚህ ሰነድ ውስጥ

=HYPERLINK("file:///C:/writer.odt#Specification";"Go to Writer bookmark")ጽሁፍ መሄጃ ወደ ጽሁፍ ምልክት ማድረጊያ: የ ተወሰነ የ ጽሁፍ ሰነድ ይጭናል: እና ይዘላል ወደ ምልክት ማድረጊያ "መወሰኛ"

መምረጫ

ማውጫ ይጠቀማል ዋጋ ለ መመለስ ከ ዝርዝር ውስጥ እስከ 30 ዋጋዎች ድረስ

አገባብ

መምረጫ(ማውጫ: ዋጋ1; ...; ዋጋ30)

ማውጫ ማመሳከሪያ ነው ወይንም ቁጥር በ 1 እና በ 30 መካከል የትኛው ዋጋ ከ ዝርዝር ውስጥ እንደሚወሰድ የሚያሳይ

ዋጋ1...ዋጋ30 ዝርዝር ዋጋዎች ናቸው እንደ ማመሳከሪያ የ ገቡ ወደ ክፍል ውስጥ ወይንም እንደ እያንዳንዱ ዋጋዎች

ለምሳሌ

=መምረጫ(A1;B1;B2;B3;"ዛሬ";"ትናንትና";"ነገ"), ለምሳሌ: ይመልሳል ይዞታዎች ለ ክፍል B2 ለ A1 = 2; ለ A1 = 4, ተግባሪ ይመልሳል በ ጽሁፍ "ዛሬ":

መፈለጊያ

የ ክፍል ይዞታ ይመልሳል አንዱን ከ አንድ-ረድፍ ወይንም አንድ-አምድ መጠን ውስጥ በ ምርጫ: የ ተመደበው ዋጋ (ተመሳሳይ ማውጫ) ይመልሳል የ ተለየ አምድ እና ረድፍ: ሲነፃፀር ከ በ ቁመት መፈለጊያ እና በ አግድም መፈለጊያ አቅጣጫ መፈለጊያ እና ውጤት የ ተለያዩ ቦታዎች ሊሆኑ ይችላሉ: አጓዳኝ መሆን የለባቸውም: በ ተጨማሪ አቅጣጫ መፈለጊያ ከ በ ቁመት መፈለጊያ ጋር መለየት አለበት እየጨመር በሚሄድ መለያ: ያለ በለዚያ መፈለጊያው የሚጠቅም ውጤት አይመልስም

የ ማስታወሻ ምልክት በ ቁመት መፈለጊያ የ መፈለጊያ መመዘኛ ማግኘት አልቻለም: ትልቁን ዋጋ ያመሳስላል በ መፈለጊያ አቅጣጫ ውስጥ የሚያንሰውን ወይንም እኩል የሚሆነውን ከ መፈለጊያ መመዘኛ ጋር

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

በ ቁመት መፈለጊያ(መፈለጊያ መመዘኛ: አቅጣጫ መፈለጊያ: የ አቅጣጫ ውጤት)

መፈለጊያ መመዘኛ የሚፈለገው ዋጋ ነው: በ ቀጥታ ወይንም እንደ ማመሳከሪያ ያስገቡት

አቅጣጫ መፈለጊያ የሚፈለገው ነጠላ-ረድፍ ወይንም ነጠላ-አምድ ነው

የ ውጤት አቅጣጫ ሌላ የ ነጠላ-ረድፍ ወይንም የ ነጠላ-አምድ መጠን ነው: የ ተግባር ውጤት የሚገኝበት: ውጤቱ ክፍል ነው የ አቅጣጫ ውጤት ከ ተመሳሳይ ማውጫ ጋር ወዲያውኑ እንደ ተገኘ በ አቅጣጫ መፈለጊያ ውስጥ

ባዶ ክፍሎች አያያዝ

ለምሳሌ

=በ ቁመት መፈለጊያ(A1;D1:D100;F1:F100) መፈለጊያ በ ተመሳሳይ ክፍል መጠን D1:D100 ውስጥ ለ ቁጥር እርስዎ ላስገቡት በ A1. ለ ተገኘው ማውጫ የሚወሰነው: ለምሳሌ: የ 12ኛ ክፍል በዚህ መጠን ውስጥ: እና ከዛ ይዞታዎች የ 12ኛ ክፍል ይመልሳል እንደ ዋጋ ለ ተግባር (በ አቅጣጫ ውጤት ውስጥ).

ማካካሻ

የ ክፍል ማካካሻ ዋጋ ይመልሳል በ ተወሰነ ቁጥር ለ ረድፎች ወይንም ለ አምዶች ከ ተሰጠው መነሻ ነጥብ ጀምሮ

አገባብ

ማካካሻ(ማመሳከሪያ: ረድፎች: አምዶች: እርዝመት: ስፋት)

ማመሳከሪያ ማመሳከሪያ ነው ለ አዲስ ማመሳከሪያ ተግባር የሚፈልግበት

ረድፎች የ ረድፎች ቁጥር ነው: ማመሳከሪያው የታረመበት ወደ ላይ በ (አሉታዊ ዋጋ) ወይንም ወደ ታች: ይጠቀሙ 0 በ ተመሳሳይ ረድፍ ላይ ለ መቆየት

አምዶች የ አምዶች ቁጥር ነው: ማመሳከሪያው የታረመበት ወደ ግራ በ (አሉታዊ ዋጋ) ወይንም ወደ ቀኝ: ይጠቀሙ 0 በ ተመሳሳይ አምድ ላይ ለ መቆየት

እርዝመት (በ ምርጫ) የ ቁመት እርዝመት ነው ለ ቦታ ማስጀመሪያ ለ አዲስ ማመሳከሪያ ቦታ

ስፋት (በ ምርጫ) የ አግድም ስፋት ነው ለ ቦታ ማስጀመሪያ ለ አዲስ ማመሳከሪያ ቦታ

ክርክሮች ረድፎች እና አምዶች ወደ ዜሮ መምራት የለበትም ወይንም አሉታዊ ረድፍ ወይንም አምድ ማስጀመሪያ

ክርክሮች እርዝመት እና ስፋት ወደ ዜሮ መምራት የለበትም ወይንም አሉታዊ መቁጠሪያ ለ ረድፎች ወይንም አምዶች

በ LibreOffice ሰንጠረዥ ተግባር ውስጥ: ደንቦች ምልክት ይደረግባቸዋል እንደ "በ ምርጫ" መተው ይችላሉ ሌላ የሚቀጥል ደንብ ከሌላ: ለምሳሌ: አንድ ተግባር አራት ደንቦች ካሉት: የ መጨረሻዎቹ ሁለት ደንቦች ምልክት ከ ተደረገባቸው እንደ "በ ምርጫ": እርስዎ መተው ይችላሉ ደንብ 4 ወይንም ደንብ 3 እና 4, ነገር ግን መተው አይችሉም ደንብ 3 ብቻውን

ለምሳሌ

=ማካካሻ(A1;2;2) ይመልሳል ዋጋ ለ ክፍል C3 (A1 ይንቀሳቀሳል በ ሁለት ረድፎች እና ሁለት አምዶች ወደ ታች). ይህ C3 ከያዘ ዋጋ 100 ይህ ተግባር ይህን ዋጋ ይመልሳል 100.

=ማካካሻ(B2:C3;1;1) ይመልሳል ማመሳከሪያ ለ B2:C3 ይንቀሳቀሳል ወደ ታች በ 1 ረድፍ እና አምድ ወደ ቀኝ (C3:D4).

=ማካካሻ(B2:C3;1;1) ይመልሳል ማመሳከሪያ ለ B2:C3 ይንቀሳቀሳል ወደ ታች በ 1 ረድፍ እና አምድ ወደ ግራ (A1:B2).

=ማካካሻ(B2:C3;0;0;3;4) ይመልሳል ማመሳከሪያ ለ B2:C3 እንደገና መመጠኛ ወደ 3 ረድፎች እና 4 አምዶች (B2:E4).

=ማካካሻ(B2:C3;1;0;3;4) ይመልሳል ማመሳከሪያ ለ B2:C3 ይንቀሳቀሳል ወደ ታች በ አምድ ረድፍ እና እንደገና ይመጠአል ለ 3 ረድፎች እና 4 አምዶች (B3:E5).

=ድምር(ማካካሻ(A1;2;2;5;6)) ይወስናል ጠቅላላ ቦታ የሚጀምር በ ክፍል C3 እና ከፍታ አለው የ 5 ረድፎች እና ስፋት ለ 6 አምዶች (ቦታ=C3:H7).

የ ማስታወሻ ምልክት ስፋት ወይንም እርዝመት ከ ተካተተ: የ ማካካሻ ተግባር መጠን ይመልሳል ነገር ግን መግባት አለበት እንደ የ መቀመሪያ ማዘጋጃ ሁለቱም ስፋት እና እርዝመት ከሌሉ: የ ክፍል ማመሳከሪያ ይመልሳል

ማውጫ

ማውጫ ንዑስ መጠን ይመልሳል: የ ተወሰነ በ ረድፍ እና አምድ ቁጥር ወይንም በ ምርጫ መጠን ማውጫ እንደ ሁኔታው ማመሳከሪያ ወይንም ይዞታ አይነት ይለያያል

አገባብ

ማውጫ(ማመሳከሪያ: ረድፍ: አምድ: መጠን)

ማመሳከሪያ ማመሳከሪያ ነው: የ ገባ በ አንዱ መንገድ በ ቀጥታ ወይንም በ ተወሰነ የ መጠን ስም: ማመሳከሪያ በርካታ መጠኖች ከያዘ: እርስዎ መክበብ አለብዎት ማመሳከሪያ ወይንም የ መጠን ስም በ ቅንፎች ውስጥ

ረድፍ (በ ምርጫ) የሚወክለው የ ረድፍ ማውጫ ነው ለ ማመስከሪያ መጠን: ዋጋ ይመልሳል: በ ድንገት ዜሮ ከሆነ (የ ተወሰነ ረድፍ የለም) ሁሉም ማመሳከሪያ ረድፎች ይመልሳል

አምድ (በ ምርጫ) የሚወክለው የ አምድ ማውጫ ነው ለ ማመስከሪያ መጠን: ዋጋ ይመልሳል: በ ድንገት ዜሮ ከሆነ (የ ተወሰነ አምድ የለም) ሁሉም ማመሳከሪያ ረድፎች ይመልሳል

መጠን (በ ምርጫ) የሚወክለው የ ንዑስ መጠን ማውጫ ነው የሚያመሳክረው ለ በርካታ መጠን

ለምሳሌ

=ማውጫ(ዋጋዎች;4;1) ይመልሳል ዋጋ ከ ረድፍ 4 እና አምድ 1 ውስጥ: የ ዳታቤዝ መጠን የ ተገለጸው ከ ዳታ - መግለጫ እንደ ዋጋዎች ነው

=ማውጫ(ድምርX;4;1) ይመልሳል ዋጋ ከ መጠን ውስጥ ድምርX በ ረድፍ 4 እና በ አምድ 1 ውስጥ እንደ ተገለጸው በ ወረቀት - የ ተሰየመ መጠን እና መግለጫዎች - መግለጫ.

=ማውጫ(A1:B6;1) ይመልሳል ማመሳከሪያ ለ መጀመሪያው ረድፍ ለ A1:B6.

=ማውጫ(A1:B6;0;1) ይመልሳል ማመሳከሪያ ለ መጀመሪያው አምድ ለ A1:B6.

=ማውጫ((በርካታ);4;1) የሚያሳየው የያዘውን ዋጋ ነው በ ረድፍ 4 እና አምድ 1 ከ (በርካታ) መጠን ውስጥ: እርስዎ የሰየሙት በ ወረቀት - የ ተሰየሙ መጠኖች እና መግለጫዎች – መግለጫ እንደ በርካታ የ በርካታ መጠን ሊይዝ ይችላል በርካታ አራት ማእዘን መጠኖች: እያንዳንዱ ከ 4 ረድፍ እና 1. አምድ ጋር: እርስዎ አሁን መጥራት ከፈለጉ ሁለተኛውን ተራ ለዚህ በርካታ መጠን ቁጥር ያስገቡ 2 እንደ መጠን ደንብ

=ማውጫ(A1:B6;1;1) የሚያሳየው ዋጋ የ ላይኛውን-የ ግራ በኩል ነው ለ A1:B6 መጠን.

=ማውጫ((በርካታ);0;0;2) ይመልሳል ማመሳከሪያ ለ ሁለተኛው መጠን ለ በርካታ መጠን

ረድፍ

የ ረድፍ ቁጥር ይመልሳል ለ ክፍል ማመሳከሪያ ማመሳከሪያው ክፍል ከሆነ: የ ረድፍ ቁጥር ይመልሳል ለ ክፍሉ: ማመሳከሪያው የ ክፍል መጠን ከሆነ: ተመሳሳይ የ ረድፍ ቁጥሮች በ አንድ-አምድ ውስጥ ይመልሳል ማዘጋጃ መቀመሪያ ከ ገባ እንደ መቀመሪያ ማዘጋጃ የ ረድፍ ተግባር ማመሳከሪያ መጠን አይጠቀምም በ መቀመሪያ ማዘጋጃ ውስጥ: የ ረድፍ ቁጥር ብቻ ለ መጀመሪያው ክፍል መጠን ይመለሳል

አገባብ

ረድፍ(ማመሳከሪያ)

ማመሳከሪያ ክፍል ነው: ቦታ ወይንም የ ቦታ ስም ነው

እርስዎ ማመሳከሪያ ካላሳዩ: የ ረድፍ ቁጥር ለ ክፍል መቀመሪያ የሚገባበት ይገኛል LibreOffice ሰንጠረዥ ራሱ በራሱ ማመሳከሪያ ለ አሁኑ ክፍል ያሰናዳል

ለምሳሌ

=ረድፍ(B3) ይመልሳል 3 ምክንያቱም የ ማመሳከሪያ የሚያመሳክረው በ ሰንጠረዥ ውስጥ የ ሶስተኛ ረድፍ ነው

{=ረድፍ(D5:D8)} ይመልሳል የ ነጠላ-አምድ ማዘጋጃ (5, 6, 7, 8) ምክንያቱም የ ተወሰነ ማመሳከሪያ የያዛቸው ረድፎች 5 እስከ 8. ናቸው

=ረድፍ(D5:D8) ይመልሳል 5 ምክንያቱም የ ረድፍ ተግባር በ መቀመሪያ ማዘጋጃ አልተጠቀመም የ መጀመሪያው ረድፍ ማመሳከሪያ ብቻ ይመለሳል

{=ረድፍ(A1:E1)} እና =ረድፍ(A1:E1) ሁለቱም ይመልሳሉ 1 ምክንያቱም ማመሳከሪያው የያዘው ረድፍ 1 ብቻ ነው እንደ የ መጀመሪያ ረድፍ በ ሰንጠረዥ ውስጥ: (ምክንያቱም ነጠላ-ረድፍ ቦታ ብቻ ነው አንድ የ ረድፍ ቁጥር የሚኖረው ምንም ልዩነት አይፈጥርም መቀመሪያ ቢጠቀሙ እንደ መቀመሪያ ማዘጋጃ ወይንም ባይጠቀሙ)

=ረድፍ() ይመልሳል 3 መቀመሪያው በ ረድፍ 3 ውስጥ ከ ገባ

{=ረድፍ(ጥንቸል)} ይመልሳል የ ነጠላ-አምድ ማዘጋጃ (1, 2, 3) ከሆነ "ጥንቸል" የ ስም ቦታ ነው (C1:D3).

ረድፎች

ይመልሳል የ ረድፎች ቁጥር በ ማመሳከሪያ ወይንም ማዘጋጃ ውስጥ

አገባብ

ረድፎች(ማዘጋጃ)

ማዘጋጃ ማመሳከሪያ ነው ወይንም የ ተሰየመ ቦታ ጠቅላላ ቁጥር ለ ረድፎች የሚወሰንበት

ለምሳሌ

=ረድፎች(B5) ይመልሳል 1 ምክንያቱም ክፍል የሚይዘው አንድ ረድፍ ብቻ ነው

=ረድፎች(A10:B12) ይመልሳል 3.

=ረድፎች(ጥንቸል) ይመልሳል 3 ከሆነ "ጥንቸል" የ ተሰየመው ቦታ ከሆነ (C1:D3).

በ ቁመት መፈለጊያ

በ ቁመት መፈለጊያ በ ማመሳከሪያ ወደ አጓዳኝ ክፍሎች በ ቀኝ በኩል: ይህ ተግባር ይመረምራል የ ተወሰነ ዋጋ ተይዞ እንደሆን በ መጀመሪያው አምድ ማዘጋጃ ውስጥ: ተግባሩ ይመልሳል ዋጋ በ ተመሳሳይ ረድፍ ለ ተሰየመው አምድ በ ማውጫ ውስጥ: ከሆነ የ መለያ ደንብ ደንብ ይደበቃል ወይንም ወደ እውነት ይሰናዳል ወይንም አንድ: ዳታው የ ተለየው እየጨመረ በሚሄድ መለያ ደንብ እንደሆነ ይታሰባል: ስለዚህ ትክክለኛው መፈለጊያ መመዘኛ አልተገኘም: የ መጨረሻው ዋጋ ከ መመዘኛው የሚያንስ ይመልሳል: ከሆነ መለያ ደንብ እንደ ሀሰት ይሰናዳል ወይንም ዜሮ ትክክለኛ ተመሳሳይ መገኘት አለበት: ያለ በለዚያ የ ስህተት ስህተት: ዋጋ ዝግጁ አይደለም ይሆናል ውጤቱ: ስለዚህ በ ዜሮ ዋጋ ዳታ መለየት አያስፈልግም እየጨመረ በሚሄድ መለያ ደንብ

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

=በ ቁመት መፈለጊያ(መፈለጊያ መመዘኛ: ማዘጋጃ: ማውጫ: መለያ ደንብ)

መፈለጊያ መመዘኛ የሚፈለገው ዋጋ ነው ለ መጀመሪያው አምድ በ ማዘጋጃ ውስጥ

ማዘጋጃ ማመሳከሪያ ነው: ቢያንስ ሁለት አምዶች ይይዛል

ማውጫ የ አምድ ቁጥር ነው በ ማዘጋጃ ውስጥ ዋጋውን የያዘውን የሚመልስ: የ መጀመሪያው አምድ አለው ቁጥር 1.

መለያ ደንብ በ ምርጫ ደንብ ነው የ መጀመሪያው አምድ በ ማዘጋጃ ውስጥ ይለይ እንደሆን በ እየጨመረ በሚሄድ መለያ ደንብ: ያስገቡ የ ቡሊያን ዋጋ ሀሰት ወይንም ዜሮ የ መጀመሪያው አምድ ካልተለየ በ እየጨመረ በሚሄድ መለያ ደንብ: የ ተለዩ አምዶች መፈለግ ይቻላል በጣም በፍጥነት እና የ ተግባር ሁልጊዜ ዋጋ ይመልሳል: የ ፍለጋው ዋጋ በ ትክክል ባይመሳሰልም እንኳን: በ ዝቅተኛው እና በ ከፍተኛው ዋጋ መካከል ከሆነ በ መለያ ዝርዝር ውስጥ: ባልተለየ ዝርዝር ውስጥ: የ ፍለጋው ዋጋ በ ትክክል መመሳሰል አለበት: ያለ በለዚያ ተግባር ይህን መልእክት ይመልሳል: ስህተት: ዋጋ ዝግጁ አይደለም .

ባዶ ክፍሎች አያያዝ

ለምሳሌ

እርስዎ ማስገባት ይፈልጋሉ የ ምግብ አይነት በ ዝርዝር ውስጥ በ ክፍል A1, እና የ ምግቡ ስም ይታያል እንደ ጽሁፍ በ ጎረቤቱ ክፍል (B1) ውስጥ ወዲያውኙ: ቁጥር ስራውን ለ መሰየም የተያዘው በ D1:E100 ማዘጋጃ D1 የያዘው ውስጥ ነው 100, E1 የያዘው ስምየ አትክልት ሾርባ እና ወዘተ: ለ 100 ዝርዝር እቃዎች: ቁጥሮች በ አምድ D ውስጥ ይለያሉ እየጨመረ በሚሄድ መለያ ደንብ: ስለዚህ በ ምርጫ የ መለያ ደንብ ደንብ አስፈላጊ አይደለም

የሚቀጥለውን መቀመሪያ ያስገቡ በ B1:

=በ ቁመት መፈለጊያ(A1;D1:E100;2)

እርስዎ ቁጥር ወዲያውኑ ሲያስገቡ በ A1 B1 ተመሳሳይ ጽሁፍ የያዘውን በ ተመረጠው አምድ ውስጥ ያሳያል ማመሳከሪያ D1:E100. የሌለ ቁጥር ቢያስገቡ የሚያሳየው የሚቀጥለውን ከ ታች ያለውን ቁጥር ነው: ይህን ለ መከልከል: ያስገቡ ሀሰት እንደ መጨረሻ ደንብ በ መቀመሪያ ውስጥ ስለዚህ የ ስህተት መልእክት ይመነጫል የሌለ ቁጥር በሚገባ ጊዜ

በ ተዘዋዋሪ

ይመልሳል የ ማመሳከሪያ የ ተወሰነውን በ ጽሁፍ ሀረግ ውስጥ ይህን ተግባር መጠቀም ይቻላል ለ ተመሳሳይ ሀረግ ለ መመለሻ ቦታ

አብሮ ለመስራት በ አድራሻ እና የ ተዘዋዋሪ ተግባሮች ይደግፋል በ ምርጫ ደንቦች ውስጥ ለ መወሰን ይቻል እንደሁን የ R1C1 አድራሻ ኮድ ከ መደበኛ A1 ኮድ ከ መጠቀም ይልቅ

በ አድራሻ ውስጥ: ደንብ የሚገባው እንደ አራተኛ ደንብ ነው: የ ምርጫ ወረቀት ስም ደንብ ለ አምስተኛ ቦታ

በ ተዘዋዋሪ ደንብ መጨመሪያ እንደ ሁለተኛ ደንብ

በ ሁለቱም ተግባሮች ውስጥ: ክርክሩ ከ ገባ ከ ዋጋ 0, ጋር ከዛ የ R1C1 ኮድ ይጠቀማል: ክርክሩ ካልተሰጠ ወይንም ካለው ዋጋ ከ 0, ሌላ ከዛ የ A1 ኮድ ይጠቀማል

በ ድንገት የ R1C1 ኮድ: አድራሻ ይመልሳል የ አድራሻ ሀረጎች የ ቃለ አጋኖ ምልክት የሚጠቀሙ '!' እንደ ወረቀት ስም መለያያ: እና በ ተዘዋዋሪ የ ቃለ አጋኖ ምልክት ይጠብቃል እንደ ወረቀት ስም መለያያ: ሁለቱም ተግባሮች የ ተጠቀሙት ነጥቦች '.' ይጠቀማሉ ለ ወረቀት ስም መለያያ በ A1 ኮድ ውስጥ

ሰነድ በሚከፍቱ ጊዜ ከ ODF 1.0/1.1 አቀራረብ: የ አድራሻ ተግባር የ ወረቀት ስም የሚያሳየው እንደ አራተኛ ደንብ የ ወረቀት ስምይቀይራል አምስተኛ ደንብ ለ መሆን: አዲስ አራተኛ ደንብ በ ዋጋ 1 ውስጥ ይገባል

ሰነድ በሚያጠራቅሙ ጊዜ በ ODF 1.0/1.1 አቀራረብ: ከሆነ የ አድራሻ ተግባር አራተኛ ደንብ ይኖረዋል: ያ ደንብ ይወገዳል

የ ማስታወሻ ምልክት የ ሰንጠረዥ ሰነድ አያስቀምጡ በ አሮጌ ODF 1.0/1.1 አቀራረብ ከሆነ የ አድራሻ ተግባር አዲስ አራተኛ ደንብ ይጠቀማል በ ዋጋ ለ 0.

የ ማስታወሻ ምልክት በ ተዘዋዋሪ ተግባር የሚቀመጠው ሳይቀየር ነው ወደ ODF 1.0/1.1 አቀራረብ: ሁለተኛው ደንብ ከ ተገኘ: አሮጌ እትም የ ሰንጠረዥ ስህተት ይመልሳል ለዚህ ተግባር

አገባብ

በ ተዘዋዋሪ(ማመሳከሪያ; A1)

ማመሳከሪያ የሚወክለው ማመሳከሪያ ለ ክፍል ወይንም ለ ቦታ ነው (በ ጽሁፍ ፎርም) ውስጥ ይዞታውን የሚመልስበት

A1 (በ ምርጫ) - ከ ተሰናዳ ለ 0, የ R1C1 ኮድ ይጠቀማል: ይህ ደንብ ካልተገኘ ወይንም ወደ ሌላ ዋጋ ከ ተሰናዳ ከ 0, ሌላ የ A1 ኮድ ይጠቀማል

የ ማስታወሻ ምልክት እርስዎ ከ ከፈቱ የ Excel ሰንጠረዥ የሚጠቀም በ ተዘዋዋሪ አድራሻ ለ ተግባር ሀረጎች: የ ወረቀት አድራሻዎች ራሱ በራሱ አይተረጎምም: ለምሳሌ: የ Excel አድራሻ በ በ ተዘዋዋሪ("ፋይል ስም!የ ወረቀት ስም"&B1) አይቀየርም ወደ ሰንጠረዥ አድራሻ በ ተዘዋዋሪ("ፋይል ስም.የ ወረቀት ስም"&B1).

ለምሳሌ

=በ ተዘዋዋሪ(A1) እኩል ነው ከ 100 ከሆነ A1 ይዟል C108 እንደ ማመሳከሪያ እና ክፍል C108 ይዟል ዋጋ ለ 100.

=ድምር(በ ተዘዋዋሪ("a1:" & አድራሻ(1;3))) ጠቅላላ ለ ክፍሎች በ ቦታ ውስጥ በ A1 እስከ ክፍሉ በ አድራሻ እንደ ተገለጸው በ ረድፍ 1 እና አምድ 3. ይህ ማለት ያ ቦታ A1:C1 ጠቅላላ ነው

በ አግድም መፈለጊያ

መፈለጊያ ዋጋ እና ማመሳከሪያ ከ ታች በኩል ላሉት ክፍሎች በ ተመረጠው ቦታ ውስጥ ይህ ተግባር ያረጋግጣል የ መጀመሪያው ረድፍ ማዘጋጃ የያዘውን አንዳንድ ዋጋዎች: ይህ ተግባር ይመልሳል ዋጋ በ ረድፍ ውስጥ ማዘጋጃ: የ ተሰየመውን በ ማውጫ በ ተመሳሳይ አምድ ውስጥ

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

አገባብ

በ አግድም መፈለጊያ(መፈለጊያ መመዘኛ: ማዘጋጃ: ማውጫ: የተለየ)

ይህን ይመልከቱ: በ ቁመት መፈለጊያ (አምዶች እና ረድፎች ተቀይረዋል)

ባዶ ክፍሎች አያያዝ

ቦታዎች

እያንዳንዱን የ መጠን ቁጥር ይመልሳል ለ በርካታ መጠን የሚገቡትን መጠን የያዘው ተከታታይ ክፍሎች ወይንም ነጠላ ክፍል ነው

ተግባር የሚጠብቀው ነጠላ ክርክር ነው: እርስዎ በርካታ መጠኖች ካካተቱ: እርስዎ መክበብ አለብዎት በ ተጨማሪ ቅንፎች ውስጥ: በርካታ መጠኖች ማስገባት ይቻላል በ መጠቀም ሴሚኮለን (;) እንደ መከፋፈያ: ነገር ግን ይህ ራሱ በራሱ ይቀየራል ወደ ቲልዴ (~) አንቀሳቃሽ: የ ቲልዴ ምልክት የሚጠቀመው መጠኖች ለ ማገናኘት ነው

አገባብ

የ ቦታ ቁጥር(ማመሳከሪያ)

ማመሳከሪያ የሚወክለው ለ ክፍል ማመሳከሪያ ነው ወይንም ለ ክፍል መጠን

ለምሳሌ

=ቦታዎች((A1:B3;F2;G1)) ይመልሳል 3, እንደ ማመሳከሪያ ለ ሶስት ክፍሎች እና/ወይንም ቦታዎች: ካስገቡ በኋላ ይቀየራል ወደ =ቦታዎች((A1:B3~F2~G1)).

=ቦታዎች(ሁሉንም) ይመልሳል 1 እርስዎ ቦታ ከ ወሰኑ የ ተሰየመ ቦታ በ ሁሉም ከ ዳታ - መጠን መግለጫ ውስጥ

ተመሳሳይ

አንፃራዊ ቦታ ይመልሳል ለ እቃ ማዘጋጃ የ ተወሰነውን ዋጋ የሚመሳሰለውን ተግባር የሚመልሰው የ ተገኘውን ዋጋ ቦታ ነው: በ መፈለጊያ_ማዘጋጃ ውስጥ እንደ ቁጥር

አገባብ

ተመሳሳይ (መፈለጊያ መመዘኛ: መፈለጊያ ማዘጋጃ: አይነት)

መፈለጊያ መመዘኛ የሚፈለገው ዋጋ ነው በ ነጠላ-ረድፍ ውስጥ ወይንም በ ነጠላ-አምድ ውስጥ ማዘጋጃ ነው

መፈለጊያ ማዘጋጃ የሚፈለገው ማመሳከሪያ ነው: መፈለጊያ ማዘጋጃ ነጠላ ረድፍ ወይንም አምድ መሆን ይችላል: ወይንም የ ነጠላ ረድፍ ወይንም አምድ አካል መሆን ይችላል:

አይነት ይወስዳል ዋጋዎች 1, 0, ወይንም -1. ከሆነ አይነት = 1 ወይንም ይህ በ ምርጫ ደንብ ካልተገኘ: የ መጀመሪያ አምድ የ መፈለጊያ መመዘኛ የ ተለየው በ እየጨመረ በሚሄድ መለያ ደንብ ነው ተብሎ ይታሰባል: ከሆነ አይነት = -1 አምድ የ ተለየው በ እየቀነሰ በሚሄድ መለያ ደንብ ነው ተብሎ ይታሰባል: ይህ ተመሳሳይ ነው ለ ተመሳሳይ ተግባር በ Microsoft Excel. ውስጥ

ከሆነ አይነት = 0, በ ትክክል ተመሳሳይ ብቻ ይገኛል: የ መፈለጊያ መመዘኛ ከ አንድ በላይ ካገኘ: ተግባር ማውጫ ይመልሳል የ መጀመሪያውን ተመሳሳይ ዋጋ: ከሆነ ብቻ አይነት = 0 እርስዎ መደበኛ መግለጫ መፈለግ ይችላሉ (ካስቻሉ የ ማስሊያ ምርጫ) ወይንም ሁለ ገብ (ካስቻሉ የ ማስሊያ ምርጫ)

ከሆነ አይነት = 1 ወይንም ሶስተኛ ደንብ ከጎደለ : የ መጨረሻው ዋጋ ማውጫ አነስተኛ ነው ወይንም እኩል ነው ከ ተመለሰው መመዘኛ ጋር: ይህ ይፈጸማል የ መፈለጊያ ማዘጋጃ ባይለይም እንኳን: ለ እይነት = -1, የ መጀመሪያው ዋጋ ትልቅ ነው ወይንም እኩል ይመልሳል

መፈለጊያ የሚደግፋቸው መደበኛ አገላለጾች ማስገባት ይችላሉ "ሁሉንም.*" ለምሳሌ ለማግኘት የመጀመሪያውን አካባቢ የ "ሁሉንም" እና ሌሎች ባህሪዎችን ተከትሎ፡ እንዲሁም ጽሁፍ ማግኘት ከፈለጉ መደበኛ አገላላጽ የሆነ እያንዳንዱን ባህሪ መቀጠል ያስፈልጋል ከ \ ባህሪ ጋር መቀየር ይችላሉ ራሱ በራሱ ግምገማ ማብሪያ እና ማጥፊያ ከ - LibreOffice Calc - ሰንጠረዥ

ለምሳሌ

=ተመሳሳይ(200;D1:D100) ይፈልጋል ቦታ ውስጥ D1:D100, የ ተለየው በ አምድ D, ነው: ለ ዋጋ 200. ወዲያውኑ ይህ ዋጋ ሲደርስ: የ ረድፍ ቁጥር የ ተገኘበት ይመለሳል: ከፍተኛ ዋጋ ከ ተገኘ በ ፍለጋው ጊዜ በ አምድ ውስጥ: ያለፈው የ ረድፍ ቁጥር ይመለሳል

አምድ

የ አምድ ቁጥር ይመልሳል ለ ክፍል ማመሳከሪያ ማመሳከሪያው ክፍል ከሆነ: የ አምድ ቁጥር ይመልሳል ለ ክፍሉ: ማመሳከሪያው የ ክፍል መጠን ከሆነ: ተመሳሳይ የ አምድ ቁጥሮች በ አንድ-ረድፍ ውስጥ ይመልሳል ማዘጋጃ መቀመሪያ ከ ገባ እንደ መቀመሪያ ማዘጋጃ የ አምድ ተግባር ማመሳከሪያ ደንብ መጠን አይጠቀምም በ መቀመሪያ ማዘጋጃ ውስጥ: የ አምድ ቁጥር ብቻ ለ መጀመሪያው ክፍል መጠን ይመለሳል

አገባብ

አምድ(ማመሳከሪያ)

ማመሳከሪያ ማመሳከሪያ ነው ለ ክፍል ወይንም ለ ክፍል ቦታ የ መጀመሪያው አምድ ቁጥር የሚገኝበት

ምንም ማመሳከሪያ ካልገባ: የ አምድ ቁጥር ለ ክፍል መቀመሪያ የሚገባበት ይገኛል LibreOffice ሰንጠረዥ ራሱ በራሱ ማመሳከሪያ ለ አሁኑ ክፍል ያሰናዳል

ለምሳሌ

=አምድ(A1) እኩል ነው 1. አምድ A የ መጀመሪያው አምድ ነው በ ሰንጠረዥ ውስጥ

=አምድ(C3:E3) እኩል ነው 3. አምድ C ሶስተኛው አምድ ነው በ ሰንጠረዥ ውስጥ

=አምድ(D3:G10) ይመልሳል 4 ምክንያቱም አምድ D አራተኛ አምድ ነው በ ሰንጠረዡ ውስጥ እና የ አምድ ተግባር አልተጠቀመም እንደ ማዘጋጃ ለ መቀመሪያ (ስለዚህ: የ መጀመሪያውን ዋጋ ለ ማዘጋጃ ሁልጊዜ እንደ ውጤት ይጠቀማል)

{=አምድ(B2:B7)} እና =አምድ(B2:B7) ሁለቱም ይመልሳሉ 2 ምክንያቱም ማመሳከሪያ ብቻ የያዘው አምድ B እንደ ሁለተኛ አምድ በ ሰንጠረዥ ውስጥ: ምክንያቱም ነጠላ-አምድ ቦታ ላይ ያለው አንድ የ አምድ ቁጥር ነው: ምንም ለውጥ አያመጣም መቀመሪያ ቢጠቀሙ እንደ መቀመሪያ ማዘጋጃ ወይንም ባይጠቀሙ

=አምድ() ይመልሳል 3 መቀመሪያው በ አምድ C ውስጥ ከ ገባ

{=አምድ(ጥንቸል)} ይመልሳል የ ነጠላ-ረድፍ ማዘጋጃ (3, 4) ከሆነ "ጥንቸል" የ ተሰየመው ቦታ ከሆነ (C1:D3).

አምዶች

የ አምዶች ቁጥር ይመልሳል በ ተሰጠው ማመሳከሪያ ውስጥ

አገባብ

አምድ(ማዘጋጃ)

ማዘጋጃ ማመሳከሪያ ነው ለ ክፍል መጠን ጠቅላላ ቁጥር የ አምድ የሚገኝበት: ክርክሩ ነጠላ ክፍል ሊሆን ይችላል

ለምሳሌ

=አምዶች(B5) ይመልሳል 1 ምክንያቱም ክፍል የሚይዘው አንድ አምድ ብቻ ነው

=አምዶች(A1:C5) እኩል ነው ከ 3. ማመሳከሪያው የያዛቸው ሶስት አምዶች ነው

=አምዶች(ጥንቸል) ይመልሳል 2 ከሆነ ጥንቸል የ ተሰየመው መጠን ከሆነ (C1:D3).

አድራሻ

ይመልሳል የ ክፍል አድራሻ (ማመሳከሪያ) እንደ ጽሁፍ: እንደ ተወሰነው ረድፍ እና አምድ ቁጥር መሰረት እርስዎ መወሰን ይችላሉ አድራሻው እንደ ፍጹም አድራሻ ተተሩጉሞ እንደሆን (ለምሳሌ: $A$1) ወይንም እንደ አንፃራዊ አድራሻ ተተሩጉሞ እንደሆን (እንደ A1) ወይንም ቅልቅል እንደሆን ከ (A$1 ወይንም $A1) እርስዎ እንዲሁም የ ወረቀት ስም መወሰን ይችላሉ

አብሮ ለመስራት በ አድራሻ እና የ ተዘዋዋሪ ተግባሮች ይደግፋል በ ምርጫ ደንቦች ውስጥ ለ መወሰን ይቻል እንደሁን የ R1C1 አድራሻ ኮድ ከ መደበኛ A1 ኮድ ከ መጠቀም ይልቅ

በ አድራሻ ውስጥ: ደንብ የሚገባው እንደ አራተኛ ደንብ ነው: የ ምርጫ ወረቀት ስም ደንብ ለ አምስተኛ ቦታ

በ ተዘዋዋሪ ደንብ መጨመሪያ እንደ ሁለተኛ ደንብ

በ ሁለቱም ተግባሮች ውስጥ: ክርክሩ ከ ገባ ከ ዋጋ 0, ጋር ከዛ የ R1C1 ኮድ ይጠቀማል: ክርክሩ ካልተሰጠ ወይንም ካለው ዋጋ ከ 0, ሌላ ከዛ የ A1 ኮድ ይጠቀማል

በ ድንገት የ R1C1 ኮድ: አድራሻ ይመልሳል የ አድራሻ ሀረጎች የ ቃለ አጋኖ ምልክት የሚጠቀሙ '!' እንደ ወረቀት ስም መለያያ: እና በ ተዘዋዋሪ የ ቃለ አጋኖ ምልክት ይጠብቃል እንደ ወረቀት ስም መለያያ: ሁለቱም ተግባሮች የ ተጠቀሙት ነጥቦች '.' ይጠቀማሉ ለ ወረቀት ስም መለያያ በ A1 ኮድ ውስጥ

ሰነድ በሚከፍቱ ጊዜ ከ ODF 1.0/1.1 አቀራረብ: የ አድራሻ ተግባር የ ወረቀት ስም የሚያሳየው እንደ አራተኛ ደንብ የ ወረቀት ስምይቀይራል አምስተኛ ደንብ ለ መሆን: አዲስ አራተኛ ደንብ በ ዋጋ 1 ውስጥ ይገባል

ሰነድ በሚያጠራቅሙ ጊዜ በ ODF 1.0/1.1 አቀራረብ: ከሆነ የ አድራሻ ተግባር አራተኛ ደንብ ይኖረዋል: ያ ደንብ ይወገዳል

የ ማስታወሻ ምልክት የ ሰንጠረዥ ሰነድ አያስቀምጡ በ አሮጌ ODF 1.0/1.1 አቀራረብ ከሆነ የ አድራሻ ተግባር አዲስ አራተኛ ደንብ ይጠቀማል በ ዋጋ ለ 0.

የ ማስታወሻ ምልክት በ ተዘዋዋሪ ተግባር የሚቀመጠው ሳይቀየር ነው ወደ ODF 1.0/1.1 አቀራረብ: ሁለተኛው ደንብ ከ ተገኘ: አሮጌ እትም የ ሰንጠረዥ ስህተት ይመልሳል ለዚህ ተግባር

አገባብ

አድራሻ(ረድፍ: አምድ: ፍጹም; A1; "ወረቀት")

ረድፍ የሚወክለው የ ረድፍ ቁጥር ለ ክፍል ማመሳከሪያ ነው

አምድ የሚወክለው የ አምድ ቁጥር ለ ክፍል ማመሳከሪያ ነው (ቁጥር: ፊደል አይደለም)

ፍጹም የሚወስነው የ ማመሳከሪያ አይነት ነው:

1: ፍጹም ($A$1)

2: ረድፍ ማመሳከሪያ ፍጹም አይነት ነው: አምድ ማመሳከሪያ አንፃራዊ ነው (A$1)

3: ረድፍ (አንፃራዊ): አምድ (ፍጹም) ($A1)

4: አንፃራዊ (A1)

A1 (በ ምርጫ) - ከ ተሰናዳ ወደ 0, የ R1C1 ኮድ ይጠቀማል: ይህ ደንብ ካልተገኘ ወይንም ወደ ሌላ ዋጋ ከ ተሰናዳ ከ 0, ሌላ: የ A1 ኮድ ይጠቀማል

ወረቀት የሚወክለው የ ወረቀት ስም ነው: በ ድርብ ጥቅስ ውስጥ መከበብ አለበት

ለምሳሌ:

=አድራሻ(1;1;2;;"ወረቀት2") የሚቀጥለውን ይመልሳል: ወረቀት2.A$1

ከሆነ በ ክፍል A1 በ ወረቀት ውስጥ 2 የያዘው ዋጋ -6 እርስዎ መምራት ይችላሉ በ ተዘዋዋሪ ወደ የተመሳከረው ክፍል በ መጠቀም ተግባር በ B2 በ ማስገባት =ፍጹም(በ ተዘዋዋሪ(B2)) ውጤቱ ፍጹም ዋጋ ይሆናል የ ክፍሉ ማመሳከሪያ የ ተገለጸው በ B2, ስለዚህ በዚህ ጉዳይ 6. ነው

ወረቀት

የ ወረቀት ቁጥር ይመልሳል ለ ማመሳከሪያ ወይንም ሀረግ የ ወረቀት ስም ለሚወክለው እርስዎ ምንም ደንብ ካላስገቡ: ውጤቱ የ ወረቀት ቁጥር ይሆናል መቀመሪያ የያዘ

አገባብ

ወረቀት(ማመሳከሪያ)

ማመሳከሪያ በ ምርጫ ነው እና ማመሳከሪያ ነው ለ ክፍል: ለ ቦታ: ወይንም ለ ወረቀት ስም ሀረግ

ለምሳሌ

=ወረቀት(ወረቀት2.A1) ይመልሳል 2 ከሆነ ወረቀት2 ሁለተኛው ወረቀት ነው በ ሰንጠረዥ ሰነድ ውስጥ

ወረቀቶች

የ ወረቀት ቁጥር መወሰኛ በ ማመሳከሪያ ውስጥ እርስዎ ምንም ደንብ ካላስገቡ: የሚመልሰው የ ወረቀት ቁጥር ነው በ አሁኑ ሰነድ ውስጥ

አገባብ

ወረቀቶች(ማመሳከሪያ)

ማመሳከሪያ ማመሳከሪያ ነው ለ ወረቀት ወይንም ቦታ ውስጥ: ይህ መደበኛ በ ምርጫ ነው

ለምሳሌ

=ወረቀቶች(ወረቀት1.A1:ወረቀት3.G12) ይመልሳል 3 ከሆነ ወረቀት1, ወረቀት2, እና ወረቀት3 ከ ነበረ በ ቅድም ተከተል እንደሚታየው

ዘዴ

መቀመሪያ በያዘው ክፍል ውስጥ ዘዴ መፈጸሚያ ከ ተወሰነ ጊዜ በኋላ: ሌላ ዘዴ መፈጸም ይቻላል: ይህ ተግባር ሁልጊዜ የሚመልሰው ዋጋ 0, ነው: እርስዎን የሚያስችለው መጨመር ነው ወደ ሌላ ተግባር ውስጥ ዋጋውን ሳይቀይር: በ አንድ ላይ ከ አሁኑ ተግባር ጋር እርስዎ ቀለም መፈጸም ይችላሉ ወደ ክፍል ውስጥ ዋጋው ምንም ቢሆን: ለምሳሌ: =...+ዘዴ(ከሆነ(አሁን()>3;"ቀይ";"አረንጓዴ")) ይህን ዘዴ "ቀይ" ይፈጸማል ወደ ክፍል ውስጥ ዋጋው የሚበልጥ ከሆነ ከ 3, ያለ በለዚያ ይህ ዘዴ "አረንጓዴ" ይፈጸማል: ሁለቱም የ ክፍሎች አቀራረብ በ ቅድሚያ መገለጽ አለበት

አገባብ

ዘዴ("ዘዴ": ሰአት: "ዘዴ2")

ዘዴ ስም ነው የ ክፍል ዘዴ የሚፈጸመው በ ክፍሉ ውስጥ: የ ዘዴዎች ስም መግባት አለበት በ ትምህርተ ጥቅስ ምልክቶች ውስጥ

ሰአት በ ምርጫ የ ሰአት መጠን በ ሰከንዶች: ይህ ደንብ ካልተገኘ ዘዴውን መቀየር አይቻልም የ ተወሰነ ጊዜ ካለፈ በኋላ

ዘዴ2 iበ ምርጫ ስም ነው ለ ክፍል ዘዴ የ ተመደበው ለ ክፍል የ ተወሰነ ጊዜ ካለፈ በኋላ: ይህ ደንብ ካልተገኘ "ነባር" ይጠቀማል

በ LibreOffice ሰንጠረዥ ተግባር ውስጥ: ደንቦች ምልክት ይደረግባቸዋል እንደ "በ ምርጫ" መተው ይችላሉ ሌላ የሚቀጥል ደንብ ከሌላ: ለምሳሌ: አንድ ተግባር አራት ደንቦች ካሉት: የ መጨረሻዎቹ ሁለት ደንቦች ምልክት ከ ተደረገባቸው እንደ "በ ምርጫ": እርስዎ መተው ይችላሉ ደንብ 4 ወይንም ደንብ 3 እና 4, ነገር ግን መተው አይችሉም ደንብ 3 ብቻውን

ለምሳሌ

=ዘዴ("የማይታይ";60;"ነባር") አቀራረብ ክፍል በ ግልጽ አቀራረብ ለ 60 ሰከንዶች ሰነዱ እንደገና ከ ተሰላ በኋላ ወይንም ከ ተጫነ በኋላ: እና ከዛ የ ነባር አቀራረብ ይመደባል: ሁለቱም ክፍሎች በ ቅድሚያ መገለጽ አለባቸው

ይህ ዘዴ() ቁጥር የ መመለስ ዋጋ አለው ለ ዜሮ: ይህ ዋጋ ይመልሳል ለ ተጨመረ ሀረግ: ይህን ለማስወገድ በ መጠቀም T() እንደሚቀጥለው ምሳሌ

="ጽሁፍ"&T(ዘዴ("የ እኔ ዘዴ"))

ይህን ይመልከቱ አሁን() ለ ሌላ ምሳሌ

የ ስህተት አይነት

ይመልሳል ተመሳሳይ ቁጥር ለ ስህተት ዋጋ የሚታየውን በ ተለያየ ክፍል ውስጥ በ ቁጥር እርዳታ: እርስዎ ማመንጨት ይችላሉ የ ስህተት መልእክት ጽሁፍ

ስህተት ከ ተፈጠረ: ተግባሩ ሎጂካል ወይንም የ ቁጥር ዋጋ ይመልሳል

የ ማስታወሻ ምልክት የ ሁኔታ መደርደሪያ ማሳያ በ ቅድሚያ የ ተገለጸ የ ስህተት ኮድ ከ LibreOffice እርስዎ ስህተት የያዘውን ክፍል ከ ተጫኑ

አገባብ

የ ስህተት አይነት(ማመሳከሪያ)

ማመሳከሪያ የያዘው የ ክፍል አድራሻ ነው ስህተቱ የተፈጠረበትን

ለምሳሌ

ክፍል A1 ያሳያል ስህተት:518: ይህ ተግባር =የ ስህተት አይነት(A1) ይመልሳል ቁጥር 518.

የ ፒቮት ዳታ ማግኛ

የ ፒቮት ዳታ ማግኛ ተግባር ይመልሳል የ መፈለጊያውን ውጤት ዋጋ ከ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ: የ ተደረሰበትን ዋጋ በ ሜዳ እና እቃ ስም ውስጥ: ስለዚህ ዋጋ እንዳለው ይቆያል የ ፒቮት ሰንጠረዥ እቅድ ይቀየራል

አገባብ

ሁለት የ ተለያዩ የ አገባብ መግለጫ መጠቀም ይቻላል:

የ ፒቮት ዳታ ማግኛ(የ ታለመው ሜዳ: የ ፒቮት ሰንጠረዥ: [ ሜዳ 1: እቃ 1: ... ])

የ ፒቮት ዳታ ያግኙ(የ ፒቮት ሰንጠረዥ: መከለከያ)

ሁለተኛው አገባብ የሚወሰደው ሁለት ደንቦች እንደ ተሰጡ ነው: የ መጀመሪያው ደንብ ክፍል ነው ወይንም የ ክፍል መጠን ማመሳከሪያ በ ሁሉም ሌሎች ጉዳዮች ውስጥ: የ ተግባር አዋቂ የሚያሳየው የ መጀመሪያውን አገባብ ነው

የ መጀመሪያ አገባብ

የ ታለመው ሜዳ ሀረግ ነው የሚመርጥ አንድ የ ፒቮት ሰንጠረዥ ዳታ ሜዳ: ሀረጉ የ አምድ ምንጭ ስም መሆን ይችላል: ወይንም የ ዳታ ሜዳ ስም በ ሰንጠረዡ ላይ እንደሚታየው (እንደ "ድምር - ሺያጭ").

ፒቮት ሰንጠረዥ ማመሳከሪያ ነው ለ ክፍል ወይንም ለ ክፍል መጠን ለ ተቀመጠው በ ፒቮት ሰንጠረዥ ወይንም የ ፒቮት ሰንጠረዥ የያዘ: የ ክፍል መጠን በርካታ የ ፒቮት ሰንጠረዥ ከያዘ: መጨረሻ የ ተፈጠረውን ሰንጠረዥ ይጠቀማል

ምንም የ ሜዳ n / እቃ n ጥንድ አልተሰጠም: ትልቁ ጠቅላላ ተመልሷል: ያለ በለዚያ: እያንዳንዱ ጥንድ ይጨምራል ማስገደጃ ውጤቱን የሚያሟላ: ሜዳ n የ ሜዳ ስም ነው ለ ፒቮት ሰንጠረዥ እቃ n በ ሜዳ ውስጥ የ እቃ ስም ነው

የ ፒቮት ሰንጠረዥ የያዘው ነጠላ ውጤት ዋጋ ብቻ ከሆነ እና ሁሉንም ማስገደጃዎች የሚያሟላ ከሆነ: ወይንም ንዑስ ጠቅላላ ውጤት ሁሉንም ተመሳሳይ ዋጋዎች የሚያጣቃልል ከሆነ: ምንም የሚመሳሰል ውጤት ካልተገኘ: ወይንም በርካታ ያለንዑስ ጠቅላላ ስህተት ይመልሳል: እነዚህ ሁኔታዎች ይፈጸማሉ በ ውጤቶች ላይ በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ ከ ተካተቱ

የ ዳታ ምንጭ የ ተደበቀ ማስገቢያ ከያዘ በ ማሰናጃ በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ: ይተዋሉ: ደንቡ የ ሜዳ/እቃ ጥምረት አስፈላጊ አይደለም: የ ሜዳ እና እቃ ስሞች ፊደል-መመጠኛ አይደሉም

ምንም ማስገደጃ ለ ገጽ ሜዳ ካልተሰጠ: የ ተሰጠውን ሜዳ ዋጋ ይጠቀማል: ለ ገጽ ሜዳ ማስገደጃ ከ ተሰጠ: መመሳሰል አለበት ከ ተመረጠው ሜዳ ዋጋ ጋር: ወይንም የ ስህተት ዋጋ ይመልሳል: የ ገጽ ሜዳዎች ሜዳዎች ናቸው ከ ላይ በ ግራ በኩል ያሉ ከ ፒቮት ሰንጠረዥ አጠገብ ያሉ: "የ ገጽ ሜዳዎች" ቦታ ይጠቀሙ በ ፒቮት ሰንጠረዥ እቅድ ንግግር ውስጥ: ከ እያንዳንዱ ገጽ ሜዳ ውስጥ: እቃ (ዋጋ) መምረጥ ይቻላል: ይህ ማለት ያ እቃ ብቻ ነው በ ስሌት ውስጥ የሚካተተው

የ ንዑስ ጠቅላላ ዋጋዎች ለ ፒቮት ሰንጠረዥ የሚጠቀሙት ተግባር የሚጠቀሙ ከሆነ ነው: "በራሱ" (በማስገደጃው ካልተገለጸ በስተቀር: ይህን ይመልከቱ ሁለተኛውን አገባብ ከ ታች በኩል)

የ ሁለተኛ አገባብ

የ ፒቮት ሰንጠረዥ ተመሳሳይ ትርጉም አለው እንደ መጀመሪያው አገባብ

ማስገደጃ ክፍተት-መለያ ነው ለ ዝርዝር: ማስገቢያዎችን መጥቀስ ይቻላል (ነጠላ ጥቅስ) ጠቅላላ ሀረጉ በ ጥቅስ ውስጥ መከበብ አለበት በ (ድርብ ጥቅስ) ያለበለዚያ እርስዎ ያመሳከሩ ሀረግ ከሌላ ክፍል ውስጥ

አንዱ ማስገቢያ የ ዳታ ሜዳ ስም መሆን ይችላል: የ ዳታ ሜዳ ስም መተው ይቻላል ከ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ የ ዳታ ሜዳ የያዘውን: ያለ በለዚያ መገኘት አለበት

እያንዳንዱ ማስገቢያ የሚገልጸው ማስገደጃ በ ፎርም ውስጥ ሜዳ[እቃ] (በ ትክክለኛ ባህሪዎች [ እና ]) ወይንም እቃ የ እቃው ስም ልዩ ከሆነ በ ሁሉም ሜዳዎች የ ተጠቀሙት በ ፒቮት ሰንጠረዥ ውስጥ

የ ተግባር ስም መጨመር ይቻላል እንደ ሜዳ[እቃ: ተግባር] ይህ የሚያስችለው የ ተከለከሉ እንዲመሳሰሉ ነው ከ ንዑስ ጠቅላላ ዋጋዎች ጋር ተግባር ለሚጠቀሙ: የሚቻሉት ተግባር ስሞች ድምር: መቁጠሪያ: መካከለኛ: ከፍተኛ: ዝቅተኛ: ውጤት: መቁጠሪያ (ቁጥሮች ብቻ) መደበኛ ልዩነት (ናሙና): መደበኛ የ ሕዝብ ልዩነት (ሕዝብ): ልዩነት (ናሙና): እና የ ሕዝብ ልዩነት (ሕዝብ): ፊደል-መመጠኛ