LibreOffice Basic እርዳታ

LibreOffice ያቀርባል የ Application Programming Interface (API) እርስዎን መቆጣጠር ያስችሎታል የ LibreOffice አካላቶች በ ተለያዩ የ ፕሮግራም ቋንቋዎች በ መጠቀም የ LibreOffice Software Development Kit (SDK). ለ በለጠ መረጃ ይጎብኙ LibreOffice API እና የ Software Development Kit, visit http://api.libreoffice.org

ይህ የ እርዳታ ክፍል የሚገልጸው በጣም የ ተለመደውን ማስኬጃ ተግባሮች ነው የ LibreOffice Basic. በበለጠ ለ ተጨማሪ በጥ-ልቀት መረጃ: እባክዎን ይህን ገጽ ያመሳክሩ የ OpenOffice.org BASIC Programming Guide በ Wiki.

መስሪያ በ LibreOffice Basic

ፕሮግራም በ:LibreOffice Basic

የ ማስኬጃ-ጊዜ ተግባሮች

ማክሮስ መቅረጫ

መሰረታዊ ንግግር መፍጠሪያ

በ ንግግር ማረሚያ ውስጥ መቆጣጠሪያዎች መፍጠሪያ

የ መቆጣጠሪያ ባህሪዎችን መቀየሪያ በ ንግግር ማረሚያ ውስጥ

ንግግር በ ፕሮግራም ኮድ መክፈቻ

ፕሮግራም: ምሳሌዎች ለ መቆጣጠሪያ በ ንግግር ማረሚያ ውስጥ

በ VBA ማክሮስ መስሪያ

በ VBA Macros መስሪያ

የ VBA ተግባሮች አያካትትም

እርዳታ ስለ እርዳታ

የ እርዳታ ማመሳከሪያ ነባር ማሰናጃዎች ለ ፕሮግራም በ ስርአት ውስጥ እንደ ነባር ከ ተሰናዳ: የ ቀለሞች መግለጫ: የ አይጥ ተግባሮች: ወይንም ሌሎች ማሰናጃ እቃዎች ልዩ ሊሆኑ ይችላሉ ከ እርስዎ ፕሮግራም እና ስርአት ጋር

LibreOffice እርዳታ መስኮት

ምክሮች እና የተስፋፉ ምክሮች

ማውጫ - ቁልፍ ቃል መፈለጊያ በ እርዳታ ውስጥ

መፈለጊያ - የ ሙሉ-ጽሁፍ መፈለጊያ

የ ምልክት ማድረጊያ አስተዳዳሪ

ማውጫዎች - ዋናው የ እርዳታ አርእስቶች